Monday, December 4, 2023

Tag: የዓለም ባንክ

መንግሥት ላቀደው የሦስት ዓመት የኢኮኖሚ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ 12 ቢሊዮን ዶላር ብድር ጠየቀ

ብድሩን ለማግኘት የሚያስችል ድርድር በቅርቡ ይጀመራል ተብሏል መንግሥት ለሁለተኛው አገር በቀል የኢኮኖሚ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ 12 ቢሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ጠየቀ፡፡ ለሦስት ዓመታት የሚቆየውን የኢኮኖሚ ፕሮግራም ለማስፈጸም...

ተመድ በኢትዮጵያ የተጠናከረ የመንገድ ደኅንነት ሥርዓት ያስፈልጋል አለ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ የተጠናከረ የመንገድ ደኅንነት ሥርዓት መዘርጋት እንዳለበት አስታወቀ፡፡ ተመድ ይህንን ያስታወቀው የድርጅቱ ረዳት ዋና ጸሐፊ የመንገድ ደኅንነት ልዩ ልዑክ ዣን ቶድ፣...

የአየር ንብረት ለውጥ ኢትዮጵያን ከአገራዊ ጥቅል ምርቷ እስከ ስድስት በመቶ እንዳሳጣት ተገለጸ

በካርቦን ልቀት ላይ ታክስ ሊጣል እንደታሰበ ተጠቆመ በዓለም ላይ እየከፋ የመጣው የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያም ከማኅበራዊ ቀውስ ባሻገር በኢኮኖሚ ላይ ተፅዕኖ በማሳደር፣ ከአጠቃላይ የአገራዊ ጥቅል...

በዓለም ባንክ ድጋፍ በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ላይ ሙስናና ብልሹ አሠራሮች እንደሚፈጸሙ ተገለጸ

በዓለም ባንክ ድጋፍ በሚከናወኑ ሰባት ፕሮጀክቶች ላይ ሙስናና ብልሹ አሠራሮች የሚፈጸሙ ቢሆንም በሪፖርት ውስጥ እንደማይካተቱ፣ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያስታወቀው...

የዓለም ባንክና የአይኤምኤፍ ድጋፍ ባይኖርም የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙ እንደሚቀጥል ተገለጸ

ኢትዮጵያ ለምታካሂደው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የዓለም ባንክና የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ድጋፍ ባይኖርም፣ መንግሥት በማሻሻያ ፕሮግራሙ እንደሚገፋበት የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ አስታወቁ፡፡ በአሜሪካ...

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img