Tag: የዓለም አትሌቲክስ
የቤት ውስጥ ሩጫ ድምቀት የሆኑት ኢትዮጵያውያንና የዓለም ባለክብረ ወሰኑ ለሜቻ ግርማ
በፈረንሣይ ሊቨን ከተማ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ለአራተኛ ጊዜ ድል ቀንቶታል፡፡ ላለፉት ሦስት ዓመታት በ3,000 ሜትር ውድድሮች ላይ መካፈል ችሏል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2020 ከአንድ እስከ ሦስት...
ቪዛ ለማግኘት ውጣ ውረድ ያሳለፈው የአትሌቲከስ ቡድን ወደ አውስትራሊያ አቀና
ስድስት ባለሙያዎች ቪዛ ተከልክለዋል
በአውስትራሊያ ባቱረስት ከተማ በዓለም አቀፍ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን ወደ ሥፍራው አቅንቷል፡፡
ከወራት በፊት የአገር ውስጥ ቅድመ...
በለንደን ማራቶን በታሪክ በ2፡02 ውስጥ የሮጡ የሦስት ኢትዮጵያውያንና የኬንያዊ ፉክክር ይጠበቃል
ሻምፒዮኗ ያለምዘርፍ ከኬንያዊቷ የዓለም ባለክብረ ወሰን ጋር እንዲሁ ይጠበቃል
በመጪው ሚያዝያ በሚካሄደው የ2023 የለንደን ማራቶን የወንዶች ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2፡02 ሰዓት ውስጥ የሮጡ...
የዓለም የቤት ውስጥ ሩጫን በድል የጀመሩት ኢትዮጵያውያን
የዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ የሰጠው የ2023 የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ባለፈው ሳምንት መገባደጃ በጀርመን ካርልስሩኸ ከተማ ተካሂዷል፡፡
ለስምንተኛ ጊዜ በተለያዩ አኅጉሮች በሚገኙ ሰባት ከተሞች በዙር...
የሦስት ጊዜ ኦሊምፒክ ሻምፒዮኗ ጥሩነሽ ዲባባ ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ውድድር ትመለሳለች
የረዥም ርቀት ንግሥቷ ጥሩነሽ ዲባባ ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ውድድር እንደምትመለስ ታውቋል፡፡ እ.ኤ.አ. 2018 ለመጨረሻ ጊዜ ውድድር ላይ የተካፈለችው የሦስት ጊዜ የኦሊምፒከ ሻምፒዮናና የአምስት...
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አምሽተው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው ‹‹ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን›› የሚለውን የቴሌቪዥን ዜና ተመልክተው ለብቻቸው ሲስቁ አገኟቸው]
ስልክ እያወራሽ ነበር እንዴ?
ኧረ በጭራሽ... ምነው?
ታዲያ ምንድነው ብቻሽን የሚያስቅሽ?
አይ......
ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል
የሐበሻ ቢራ...
የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...