Tag: የዓለም ዋንጫ
ዋሊያዎቹ በወሳኝ ምዕራፍ ጅምር
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) በ2010 የውድድር ዓመት ከአኅጉራዊ ሆነ ከዓለም አቀፍ ተሳትፎ ገና በጠዋቱ መሰናበቱን ተከትሎ ብዙዎቹ የቡድኑ ተጫዋቾች ትኩረታቸውን ለአገር ውስጥ ውድድር እንዲያደርጉ አድርጎ ቆይቷል፡፡
በሚሌኒየም አዳራሽ ሊተላለፍ የነበረው የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ በመሰረዙ አዘጋጁ መክሰሩን ገለጸ
ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሚደረገው የአቀባበል ሥነ ሥርዓት ምክንያት በሚሌኒየም አዳራሽ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ የቀጥታ ሥርጭትና ተጓዳኝ ኮንሰርቶች ተሰረዙ፡፡
የዓለም ዋንጫ ዝግጅትና መጠናቀቂያ በፊፋ አንደበት
ለወር የዘለቀው የዘንድሮ 21ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ የምንጊዜም ስኬታማ ዓለም ዋንጫ ተብሎለታል፡፡ ከዝግጅት እስከ ውድድርና ያልተጠበቁ ውጤቶች ቀዳሚ ተጠቃሽ እውነታዎች የሩሲያው ዓለም ዋንጫ በበርካታ ማኅበረሰብ ዘንድ አድናቆትን አትርፏል፡፡
ባለሙያዎች ስለዓለም ዋንጫው ይናገራሉ
21ኛው ዓለም ዋንጫ በሩሲያ አዘጋጅነት መካሄድ ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ ወደ ማጠናቀቂያውም ተቃርቧል፡፡ ከሁሉም አኅጉሮች ተወጣጥተው በሩሲያ የተገኙት 32 ብሔራዊ ቡድኖችም በየጊዜው ከውድድሩ ተሸኝተው፣ በመጨረሻዎቹ አራት ተፋላሚ ቡድኖች ፍጻሜው የሚጠበቀው የዓለም ዋንጫ መርሐ ግብር ላይ እንገኛለን፡፡
አራት ዓመት ጠብቀው አህጉር የሚሻገሩ ደጋፊዎች
እንዲህ እንደ ዛሬው ቴክኖሎጂ ባልረቀቀበት ዘመን በአራት ዓመት አንዴ ብቅ የሚለውን የፊፋ ዓለም ዋንጫ መመልከት ቀላል አልነበረም፡፡
በሁሉም ዕድሜ የሚወደደው ዓለም ዋንጫ በሁሉም ሰው ልብ ውስጥ የራሱን ትዝታ ጥሎ አልፏል፡፡ ውድድሩን በቴሌቪዥን መስኮት ለመመልከት የጎረቤቱን ቤት ደጅ ያልጠና አልነበረም፡፡ በተለይ በጊዜው ቴሌቪዥን ያላቸውን ሰዎች የማየት ፍቃድ ለማግኘት ብዙ ትዕዛዞችን መወጣት ያስፈልጋል፡፡
Popular