Tag: የዓለም ጤና ድርጅት
ወደ ትግራይ ክልል የሚላከው 95 ሜትሪክ ቶን የዕርዳታ መድኃኒት እንዲጓጓዝ ፈቃድ አገኘ
ከዓለም ጤና ድርጅት በዕርዳታ የተለገሰው 95 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት ወደ ትግራይ ክልል እንዲጓጓዝ ለቀረበው ጥያቄ የማረጋገጫ ፈቃድ መሰጠቱን፣ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
ለክትባት አምራቾች ፈቃድ መስጠት የሚያስችል ደረጃ ለማግኘት ለዓለም ጤና ድርጅት ጥያቄ ቀረበ
ክትባት የሚያመርቱ የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ ድርጅቶች ፈቃድ ቢጠይቁ፣ ባለሥልጣኑ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመመዘኛና የክትትል ደረጃ ስለሌለው፣ ፈቃድ መስጠት እንደማይችል፣ በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የመድኃኒት ምዝገባና ፈቃድ ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ በየነ ለሪፖርተር ተናግረዋል።
የወረርሽኙ ገዳይ ድምፆች ከዴልታ ቫይረስ ወደ ኦሚክሮን
ከወራት በፊት አዲሱ የኮቪድ-19 ዝርያ የሆነው ዴልታ በኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ በመሠራጨቱ ለበርካታ ሰዎች ሕይወት ማለፍ ምክንያት እንደነበረ በወቅቱ ተዘግቦ ነበር፡፡
በኮቪድ-19 ምክንያት በአንድ ሳምንት ውስጥ 326 ሰዎች ሞቱ
በኢትዮጵያ አዲሱ የኮቪድ-19 ዝርያ የሆነው ዴልታ ቫይረስ በከፍተኛ ደረጃ እየተሠራጨ በመሆኑ የበርካታ ሰዎች ሕይወት እያለፈ ነው፡፡
ከ50 በላይ አገሮች የኮቪድ-19 ክትባትን እንደታቀደው ለሕዝባቸው አልሰጡም
የዓለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ. በ2021 መስከረም ማብቂያ ላይ ሁሉም አገሮች የሕዝባቸውን 10 በመቶ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ይከትባሉ ብሎ ያስቀመጠው ዕቅድ እንዳልተሳካ አስታውቋል፡፡
Popular