Sunday, February 25, 2024

Tag: የጉምሩክ ኮሚሽን

በቁጥጥር ሥር ከዋሉት የቡናና ሻይ ባለሥልጣን የኬላ ሠራተኞች በተጨማሪ በኮንትሮባንዲስቶች ላይ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ

ከሰሞኑ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉ የቡናና ሻይ ባለሥልጣንና የጉምሩክ ኮሚሽን የኬላ ሠራተኞች በተጨማሪ፣ ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው በተባሉ ኮንትሮባንዲስቶች ላይ ክትትል እየተደረገ...

እስከ ታኅሳስ 2013 ዕቃዎቻቸውን ከጂቡቲ ወደብ ያላነሱ አስመጪዎች የውጭ ምንዛሪውን ተመላሽ እንዲያደርጉ ታዘዙ

የጉምሩክ ኮሚሽን እስከ ታኅሳስ 2013 ዓ.ም. (December 2020) የትራንዚት ፈቃድ የተሰጣቸው ዕቃዎችን በከፊል ወይም በሙሉ ያላስገቡ አስመጪዎች፣ ዴክለራሲዮናቸው ተሰርዞ የወሰዱትን የውጭ ምንዛሪ እንዲመልሱ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም...

ባለፉት 11 ወራት ብቻ ከአሥር ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተነገረ

በኤርፖርት ወደ አገር ውስጥ የሚገባውና የሚወጣው አደንዛዥ ዕፅ ከፍተኛ ሆኗል ተብሏል ካለፈው የበጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ126 በመቶ ብልጫ ያላቸውና ግምታቸው 10.2 ቢሊዮን ብር ዋጋ...

ከገቢዎች ሚኒስቴር ወደ ተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት የሚፈልሱ ሠራተኞች ቁጥር እያሻቀበ መሆኑ ተገለጸ

ከገቢዎችና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ወደ የተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት የሚፈልሱ ሠራተኞች ቁጥር ማሻቀብ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መደረሱ ተነገረ፡፡ መሠረታዊ በሚባሉት የሥራ ዘርፎች ለአብነትም ኦዲት ላይ በአገር...

የጭነት ተሽከርካሪዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችል የቴክኖሎጂ ሥርዓት ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ

የታክስና ቀረጥ ክፍያዎችን በቴሌ ብር ለመሰብሰብ ስምምነት ተፈረመ በኢትዮጵያ ድንበር የሚወጡና የሚገቡ ምርቶችን የሚቆጣጠር የቴክኖሎጂ ሥርዓት በሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እንደሚጀመር፣ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ሐሙስ...

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img