Tag: የግብርና ሚኒስቴር
አራት ዓመታት የፈጀው ብሔራዊ የአፈር መረጃ ሥርዓት ተጠናቆ ወደ ሥራ ገባ
ላለፉት አራት ዓመታት ሲዘጋጅ የነበረው የአፈር መረጃ ሥርዓት ተጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የመረጃ ሥርዓቱ በዋናነት በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኝና ለተለያዩ ዓላማዎች...
የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የምርምር ሥራዎችን እንዲያከናውን ተጨማሪ ተልዕኮ ተሰጠው
የግብርና ዘርፍ ማነቆዎችን በሳይንሳዊ መንገድ በማጥናት የመፍትሔ ድጋፎችን ለባለድርሻ አካላት ሲያቀርብ ቆይቷል የሚባለው፣ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ (ኤቲኤ) ወደ ኢንስቲትዩት (ኤቲአይ) ከተለወጠ በኋላ፣ የምርምር ሥራዎችን...
በዶሮና እንቁላል ላይ ተከስቷል የተባለው ያልታወቀ በሽታ ወደ ሰው እንደማይተላለፍ እንዲገለጽ ተጠየቀ
ዶሮ አርቢዎች፣ የግብርና ሚኒስቴር በዶሮና የለማ እንቁላል ላይ የጣለባቸው ዕገዳ መቼ እንደሚነሳና ተከስቷል ስለባለው በሽታ የሚደረገው ጥናት በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ፣ እንዲሁም በሽታው ወደሰው...
የግብርና ቴክኖሎጂ ድጋፎች በወጥ ማዕቀፍ የሚቀርቡበት ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ ነው
በመንግሥትም ሆነ በዓለም አቀፍ የግብርና ቴክኖሎጂ አቅራቢ የልማት አጋሮች የሚቀርቡ ድጋፎች በተበታተነ መንገድ የሚቀርቡበት አሠራር ቀርቶ፣ ወጥ በሆነ ማዕቀፍ ለማቅረብ የሚያስችል ፍኖታ ካርታ እየተዘጋጀ...
በኢትዮጵያ 43 በመቶ የሚሆነው የሚታረስ መሬት በአሲዳማነት መጠቃቱ ተገለጸ
7 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ሙሉ ለሙሉ ምርት መስጠት አይችልም
ለኖራ ግዥ ተመድቦ የነበረውን 800 ሚሊየን ብር ማግኘት አልተቻለም በምስጋናው ፈንታው
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ለምርት ከሚውለው የእርሻ መሬት...
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ ቢሯቸው እንደገቡ የፖለቲካ አማካሪያቸው ስለ ሰሜኑ ግጭት የሰላም ስምምነት አተገባበር ማብራሪያ ለመጠየቅ ገባ]
ክቡር ሚኒስትር ጥሰውታል?
እንዴ? እስኪ ተረጋጋ ምንድነው? መጀመርያ ሰላምታ አይቀድምም?
ይቅርታ...
ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ቀጥሎ የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት አቅም ግንባታ እንቅስቃሴ
በኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ ታሪክ ረዥም ዘመናትን ማስቆጠሩ የሚነገርለት መከላከያ...