Monday, April 15, 2024

Tag: የግብርና ሚኒስቴር

የማዳበሪያ ግዥ ለማፋጠን የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦርድ ሙሉ በሙሉ ተለወጠ

የማዳበሪያ ግዥ እንዲፋጠን ለማድረግ የመንግሥት የልማት ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦርድ ሙሉ በሙሉ ለውጥ እንደተደረገበት ተገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በወቅታዊ የግብርና...

ግብርና ሚኒስቴር ሥጋ ላኪዎችን አስጠነቀቀ

በሥጋና በእንስሳት ውጤቶች ማቀነባበርና ላኪነት የተሰማሩ አቅማቸውን ገንብተው ከዘርፉ መገኘት ያለበትን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማስገኘት ካልቻሉ፣ የግብርና ሚኒስቴር ትኩረት እንደማያደርግላቸው አስታወቀ፡፡ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ከአሥር በላይ...

ግብርና ሚኒስቴር ቲማቲም ነቅላችሁ ስንዴ ዝሩ አላልኩም አለ

በበጀት ዓመቱ 573 ሚሊዮን ኩንታል ለማምረት ማቀዱን አስታወቀ በኦሮሚያ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች የቲማቲም ማሳቸውን ‹‹ለስንዴ ምርት አውሉት ተብለናል፤›› ያሉ አርሶ አደሮች፣ ማንም እንዳላስገደዳቸውና በራሳቸው ፈቃድ...

የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች የሰሊጥ ዘር ባለማግኘታቸው ማረስ አለመቻላቸውን ተናገሩ

የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች የሰሊጥ ዘር ባለማግኘታቸው፣ ለሰሊጥ የሚሆን መሬት ሳይታረስ የእርሻ ወቅት እያለፈባቸው መሆኑን ተናገሩ፡፡ የትግራይ አርሶ አደሮችና አምራች ባለሀብቶች የሚገኙበት የትግራይ ክልል ንግድና...

በትግራይና በአፋር ክልሎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ኬሚካል በአውሮፕላን ሊረጭ ነው

በዳንኤል ንጉሤ የግብርና ሚኒስቴር ከምሥራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መከላከል ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን፣ የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው የትግራይና የአፋር ክልሎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ በአውሮፕላን ኬሚካል ለመርጨት...

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img