Monday, April 15, 2024

Tag: የግብርና ሚኒስቴር

የማዳበሪያ እጥረት የፈጠረው ትኩሳት

አምና ለመኸር ምርት እንዲውል ከ12.8 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ተገዝቶ ነበር፡፡ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን መጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም. እንዳስታወቀው፣ ከጥር ወር ጀምሮ...

በሕገወጥ ደረሰኝ ማዳበሪያ የገዙ መያዛቸውን የአማራ ግብርና ቢሮ አስታወቀ

ከአዳማና ከአዲስ አበባ በግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም በተዘጋጁ ሕገወጥ ደረሰኞች ማዳበሪያ ገዝተው ወደ ክልሉ ያስገቡ ሰዎች መያዛቸውን፣ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በሕገወጥ ደረሰኝ ማዳበሪያውን...

በሰዓት እስከ 18 ኩንታል ስንዴ መውቃት የሚችል ቴክኖሎጂ እንዲያመርቱ ሰባት ድርጅቶች ተመረጡ

በአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የተሠራውንና በሰዓት እስከ 18 ኩንታል ስንዴ መውቃት ይችላል የተባለውን ቴክኖሎጂ፣ ለአርሶ አደሩ በሚያመች መንገድ ያመርታሉ የተባሉ ሰባት ድርጅቶች ተመረጡ፡፡ በአገር ውስጥ...

ለትግራይ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ እየተከናወነ መሆኑ ተነገረ

በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት የ2015/16 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ቀድሞ ሳይደርግለት ለቆየው የትግራይ ክልል፣ ግዥ እየተፈጸመ ነው ተባለ፡፡ በአሁኑ ወቅት ለትግራይ ክልል እየተገዛ ያለው...

መንግሥት ባለፈው ዓመት ለማዳበሪያ የደጎመው 15 ቢሊዮን ብር ለአርሶ አደሮች አለመድረሱ ጥያቄ አስነሳ

መንግሥት ለ2014/15 በጀት ዓመት እርሻ በአፈር ማዳበሪያ ላይ ያለውን የዋጋ ንረት ታሳቢ በማድረግ ያደረገው የ15 ቢሊዮን ብር ድጎማ ለአርሶ አደሮች አለመድረሱ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር...

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img