Monday, April 15, 2024

Tag: የግብርና ሚኒስቴር

በኢትዮጵያ 43 በመቶ የሚሆነው የሚታረስ መሬት በአሲዳማነት መጠቃቱ  ተገለጸ

7 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ሙሉ ለሙሉ ምርት መስጠት አይችልም ለኖራ ግዥ ተመድቦ የነበረውን 800 ሚሊየን ብር ማግኘት አልተቻለም በምስጋናው ፈንታው በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ለምርት ከሚውለው የእርሻ መሬት...

ውጭ ከሚላክ የደን ምርት አሥር ሚሊዮን ዶላር ገቢ ታቅዶ 1.2 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ተገኘ

ከውጭ የሚገባው የደን ምርት 400 ሚሊዮን ዶላር ደርሷል ኢትዮጵያ ባለፉት አሥር ወራት ወደ ውጭ ገበያ ለመላክ ካቀደቸው አሥር ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የደን ምርት ውስጥ 1.2...

በመሬት ጉዳይ ላይ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ይፈታል የተባለ ስትራቴጂ ተዘጋጀ

ለኢንቨስትመንት በሚቀርቡ መሬቶች ላይ በክልሎችና በፌዴራል መንግሥት መካከል የሚፈጠሩ ልዩነቶችን ይፈታል የተባለ ስትራቴጂ መዘጋጀቱን፣ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ስትራቴጂው በዋናነት የግብርና ኢንቨስትመንት መሬቶች ለባለሀብቶች በሚቀርቡበት ወቅት...

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ዓሳ የማርባት ሥራ ተፈቀደ

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የዓሳ ማርባት ሥራ መፈቀዱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የዓሳ ሀብት ልማት ዕድሎችና ተግዳሮቶችን በተመለከተ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከዘርፉ ባለድርሻዎች...

በግብርና ዘርፍ የሚታየውን የተበታተነ አሠራር የሚያስተባብር ፎረም ተመሠረተ

በግብርና ላይ በርካታ የውጭና አገር በቀል ተቋማት የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፎችን የሚያደርጉ ቢሆንም፣ በተገቢው መንገድ ክትትል ለማድረግ አስቸጋሪ መሆኑን በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ኤክስቴንሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ገርማሜ ጋሩማ ለሪፖርተር ገልጸዋል።

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img