Tag: የጎዳና ሩጫ
ለኩላሊት ሕክምና ሆስፒታል ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ የጎዳና ሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው
ለኩላሊት ሕክምና ሆስፒታል ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ የጎዳና ሩጫ ጥር 7ቀን 2015 ዓ.ም. እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
በአዲስ አበባ ‹‹ለወገኔ እሮጣለሁ›› በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው ውድድሩ የሚገኘው ገቢ...
የኢትዮጵያውያን ስኬት የታዩባቸው የጎዳና ሩጫዎች
ባለፈው ሳምንት መገባደጃ በአፍሪካ፣ በአሜሪካና በአውሮፓ የተለያዩ አገሮች በተካሄዱ የማራቶን፣ የግማሽ ማራቶን እና የአገር አቋራጭ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በአብዛኛው በድል ተወጥተዋል፡፡
በዓለም አትሌቲክስ የላቀ...
የዓመቱ የመጀመሪያ የጎዳና ውድድር በቢሾፈቱ ይከናወናል
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ውድድርን፣ እሑድ ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ.ም. በቢሾፍቱ ከተማ ያከናውናል፡፡
ዓመታዊው ውድድር ለክልሎችና ለከተሞች ለክለቦችና ለግል ተወዳዳሪዎች ዕድል...
የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የክብረ ወሰን ውጤቶች እየተመለሱ ይሆን?
በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ዋዜማ በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው አምስት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ኢትዮጵያውያኑ በሁለቱም ፆታ የክብረ ወሰን ባለቤት በመሆን አሸንፈዋል፡፡
በግል ውድድሮች እየደመቁ የመጡት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች
በሳምንቱ መጨረሻ በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የጎዳና ላይ ሩጫ ተሳትፈዋል፡፡ በበርካታ የዓለም አገሮች ላይ በተሰናዳው ውድድር ላይ የተሳተፉ አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች ደል ያደረጉ፣ ክብረ ወሰን መስበር የቻሉና ተስፋን ሰጪ ውጤት ማሳየት የቻሉ አትሌቶች ተስተውለዋል፡፡
Popular
የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ
በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...
እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!
የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...
የመጀመርያ ምዕራፉ የተጠናቀቀው አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ተከላው እንደገና ሊከናወን መሆኑ ተሰማ
እስካሁን የሳር ተከላውን ጨምሮ 43 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል
ዕድሳቱ...