Tag: የጤና ሚኒስቴር
በደቡብ ክልል ጊዜያቸው ያለፈባቸው ፀረ ወባ ኬሚካሎች እየተዘዋወሩ መሆኑን ጤና ቢሮው አስታወቀ
ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸውና በጤና ላይ ከባድ ችግር የሚያስከትሉ የፀረ ወባ በሽታ ኬሚካሎች፣ በሕገወጥ መንገድ እየተዘዋወሩ መሆኑን እንደደረሰበት፣ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች...
በአማራ ክልል እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ የዓይን ቀዶ ሕክምና ካልተደረገላቸው 109 ሺሕ ሰዎች ዓይነ ሥውር ይሆናሉ ተባለ
በኢትዮጵያ 200 ሺሕ ሰዎች የዓይን ቆብ ቀዶ ሕክምና እንደሚያስፈልጋቸው ተገልጿል
በአማራ ክልል በከፍተኛ ሁኔታ እየተሠራጨ የሚገኘው ትራኮማ (የዓይን ማዘ) በሽታ እስከ ሰኔ ወር 2015 ዓ.ም....
ግጭት በነበሩባቸው አካባቢዎች የሚተገበረው የስምንት ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት
በኢትዮጵያ በተከሰቱ ግጭቶች በተለይም በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት የተለያዩ መሠረተ ልማቶች ወድመዋል፡፡ ሰዎች ከቀዬአቸው ተፈናቅለዋል፡፡ ጉዳት ከደረሰባቸው መሠረተ ልማቶች ደግሞ የጤናው ዘርፍ አንዱ ነው፡፡
በጤና...
በርካታ ሰዎችን እያጠቁ የሚገኙት የሐሩራማ አካባቢ በሽታዎች
ትኩረት የሚሹ የትሮፒካል /ሐሩራማ በሽታዎች በአብዛኛው ተላላፊ ሲሆኑ፣ በዓይን በማይታዩ በሽታን በሚያስተላልፉ ረቂቅ ተህዋስያን አማካይነት ከታመመው ሰው ወደ ጤናማው በተለያዩ መንገዶች በመተላለፍ ሕመምን በማስከተል፣...
ዳግም የተከሰተው የጊኒ ዎርም በሽታ
በሐሩራማ የትሮፒካል አካባቢ በ1970 ዓ.ም. የታየው የጊኒ ዎርም በሽታ ወረርሽኝ ተብለው ከተቀመጡ 20 ቀዳሚ በሽታዎች መካከል አንዱ ሆኖ በዓለም ጤና ድርጅት የተመዘገበ ነው፡፡ ለመጀመርያ...
Popular
መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...
በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?
በያሲን ባህሩ
አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...