Friday, April 19, 2024

Tag: የጦር መሣሪያ

ውስብስቡ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርና የቁጥጥር ድክመቶች የደቀኑት አገራዊ ፈተና

አፍሪካ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ፣ ከሰሜን እስከ ደቡብ በግጭቶች ስታናወጥ የኖረችና ያለች አኅጉር ስትሆን፣ ይኼ የተንሰራፋ ግጭትና ብጥብጥ ውስጣዊ ችግር ላላቸውም ሆነ መጠነኛ መረጋጋት ለሚታይባቸው አገሮች ዳፋው መትረፉ ደግሞ አልቀረም፡፡

የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች በኤርፖርት ፍተሻ ተያዙ

ማክሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት፣ የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች (Accessories) በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡

ለአንገብጋቢ አገራዊ ጉዳዮች ቅድሚያ ይሰጥ!

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በዝርዝርና በጥልቀት የሚከታተሉም ሆኑ ለዋና ዋና ጉዳዮች ትኩረት የሚሰጡ ኢትዮጵያውያን፣ ከምንም ነገር በፊት ለአንገብጋቢ አገራዊ ጉዳዮች ቅድሚያ እንዲሰጥ ነው የሚወተውቱት፡፡

የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅና የተደቀነው ሥጋት

ሰኞ ግንቦት 19 ቀን 2011 ዓ.ም. የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብዓት ማሰባሰቢያ ውይይት ተካሂዶ ነበር፡፡ በፓርላማው የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተዘጋጀው ውይይት፣ የሕገወጥ ጦር መሣሪያዎች ዝውውር መበራከትና ኅብረተሰቡ ከጦር መሣሪያ ጋር ያለው ቁርኝነትና መስተጋብር ለሕጉ እንቅፋት ሊሆን ይችላሉ የሚል አስተያየት ተደምጧል፡፡

መንግሥት ያረቀቀው የጦር መሣሪያ ቁጥጥር አዋጅ ፖለቲካዊ ፋይዳ

ዓለም አቀፉ የኢኮኖሚና የሰላም ኢንስቲትዩት እ.ኤ.አ. በ2018 ይፋ ባደረገው ዓለም አቀፍ የሰላም ኢንዴክስ መረጃ መሠረት፣ የሰላም ሁኔታቸውን በመተንተን ከተመዘኑ 163 አገሮች መካከል ኢትዮጵያ 139ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። በዚሁ መረጃ መሠረት የኢትዮጵያ የሰላም ሁኔታ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ 44 የአፍሪካ አገሮች ሲመዘን ደግሞ 38ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img