Wednesday, May 29, 2024

Tag: የጦር መሣሪያ

ከመከላከያ ሠራዊቱ ውጪ የሆኑ ሕግ አስከባሪ አካላት መታጠቅ የሚችሉትን የጦር መሣሪያ ዓይነት የሚወሰን ሕግ ተረቀቀ

ከአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በስተቀር ሌሎች በክልል መንግሥታትና በፈዴራል መንግሥት የተደራጁ ሕግ አስከባሪ አካላት፣ መታጠቅ የሚችሉትን የጦር መሣሪያ ዓይነት የሚወስን ረቂቅ ሕግ ተጠናቆ ለውይይት ቀረበ።

ከ40 በላይ ክላሽንኮቭ መሣሪያዎች አዲስ አበባ ሲገቡ ሱሉልታ ኬላ ላይ ተያዙ

ሐሙስ መስከረም 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ከተማ በስተሰሜን አቅጣጫ በአይሱዙ መኪና ተጭነው ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሲገቡ የነበሩ ከ40 በላይ ክላሽንኮቭ መሣሪያዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በነዳጅ ቦቴ ውስጥ የተደበቁ በርካታ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

በአዲስ አበባ ከተማ ከአንድ ሺሕ በላይ የጦር መሣሪያዎች በነዳጅ መጫኛ ቦቴ ውስጥ ተደብቀው በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት፣ ዓርብ ነሐሴ 11 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img