Sunday, February 25, 2024

Tag: የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት

ከ2.6 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ዕዳ የተሸከመው ባቡር ኮርፖሬሽን መፍትሔ እንዲሰጠው ጠየቀ

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተሸከመውን ከ2.6 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ዕዳ ማቅለል የሚችልባቸው የመፍትሔ አማራጮች በማቅረብ፣ መንግሥት ውሳኔ እንዲሰጠው ጥያቄ አቀረበ፡፡ የኮርፖሬሽኑ አመራሮች እንደሚሉት፣ ኮርፖሬሽን...

በሁለት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ፋብሪካዎች ፍሳሻቸውን ወደ አካባቢ ማኅበረቦች እንደሚለቁ ሪፖርት ቀረበ

‹‹የሚለቀቀው ፍሳሽ የተጣራና ልኬቱን የጠበቀ መሆኑን ለኦዲተሮቹ አሳይተን ነበር›› የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በአዳማና በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥር የሚገኙ ፋብሪካዎች ፍሳሻቸውን ወደ አካባቢ ማኅበረሰቦች እየለቀቁ...

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ለአባላት ቅሬታና ለአመራሮች የጥቅም ምንጭ እየሆኑ ነው ተባለ

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኮሚሽን በሚከተለው ሕግን ያላማከለ አሠራር፣ ክትትልና ቁጥጥር ማነስ የተነሳ ማኅበራቱ ለአባላት የቅሬታ ምንጭ፣ ለተወሰኑ አመራሮች ደግሞ የጥቅማ ጥቅም ምንጭ መሆናቸው ተነገረ፡፡...

በኦሮሚያ ክልል አራት ሺሕ ማምረቻ ተቋማት የአካባቢ አሉታዊ ተፅዕኖ ግምገማ ተደርጎላቸው እንደማያውቅ ተረጋገጠ

በኦሮሚያ ክልል አራት ሺሕ የማምረቻ ተቋማት የአካባቢ አሉታዊ ተፅዕኖ ግምገማ ተደርጎላቸው እንደማያውቅ በኦዲት ግኝት ተገለጸ፡፡ የኦዲት ግኝቱ ይፋ የተደረገው ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. የሕዝብ...

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ከውጭ የሚገባን ዕቃ ከመገጣጠም ወጥቶ በራሱ አቅም ማምረት እንዲጀምር ተጠየቀ

ቀድሞ ከነበረበት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ወደ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የተቀየረው የመንግሥት ማሽነሪ መገጣጠሚያ ድርጅት፣ ከውጭ የሚመጡ ተገጣጣሚ አካላትን በማስገባት ብቻ ምርት አመረትኩ...

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img