Tuesday, March 28, 2023

Tag: የፌዴሬሽን ምክር ቤት    

የተራዘመው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን መስከረም 25 ቀን በይፋ ይጀመራል

 በኮሮና ወረርሽኝ መከሰት ምክንያት የአምስት ዓመት የምርጫ ዘመናቸው የተራዘመው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ተጨማሪ የሥራ ዘመን፣ ሰኞ መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. በጋራ በሚያካሂዱት ስብሰባ በይፋ ይጀመራል። 

ተቃዋሚዎች አንድ መቀመጫ ብቻ ያገኙበት የትግራይ ምርጫ

ባለፈው ዓመት ነሐሴ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው መጪው ጠቅላላ ምርጫ በዓለም አቀፉ ወረርሽኝ ኮቪድ 19 ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ተከትሎ፣ በፌዴራል መንግሥትና በትግራይ ክልል ገዥ ፓርቲ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) መካከል ቀድሞውንም በቋፍ የነበረው ግንኙነት ወደ ተካረረ ደረጃ መድረሱ የሚታወቅ ነው፡፡

የፌዴራል መንግሥቱ ‹‹ዋጋ አልባ›› ያለው የትግራይ ምርጫ ተካሄደ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል የሚካሄደው ክልላዊ ምርጫ ኢሕገ መንግሥታዊና ዋጋ አልባ ነው ባለ ማግሥት፣ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ክልላዊ ምርጫውን ረቡዕ ጳጉሜን 4 ቀን 2012 ዓ.ም. አካሄደ፡፡

በፌዴራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መሀል በምርጫ ጉዳይ የተቀሰቀሰው ውዝግብ

የትግራይ ክልል ምርጫ ማካሄድ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ማሳያ ነው በማለት የማንንም ፈቃድ እንደማይጠይቅ ካስታወቀ በኋላ፣ ሰሞኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከዚህ ድርጊቱ እንዲታቀብ ማስጠንቀቂያ እንደጻፈለት ይታወሳል፡፡

በትግራይ ክልል ምርጫ ተካሂዶ ሕወሓት ሥልጣኑን ለሌላ ፓርቲ ካስረከበ የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

በትግራይ ክልል ይካሄዳል የተባለው ምርጫ ተካሂዶ በአሁኑ ወቅት ሥልጣን ላይ የሚገኘው የክልሉ ገዥ ፓርቲ ሕወሓት ሥልጣኑን ለሌላ ፓርቲ ካስረከበ፣ የፌዴራል መንግሥት በፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ጣልቃ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። 

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img