Thursday, June 13, 2024

Tag: ዩኒሴፍ

ካናዳ  ለሕፃናት የተመጣጠነ ምግብ ለማቅረብ ከ99 ሚሊዮን ብር በላይ ረዳች

የካናዳ መንግሥት በኢትዮጵያ በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ለከፋ ጉዳት ለተዳረጉና ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ 37,250 ሕፃናት የተመጣጠነ ምግብ ለማቅረብ የሚያስችል 99.5 ሚሊዮን ብር ረዳች፡፡

በኢትዮጵያ ከግማሽ በላይ ሕፃናት ቅድመ መደበኛ ትምህርትን አለማግኘታቸው ዩኒሴፍ አስታወቀ

ዓለም አቀፍ የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በሚያዝያ መባቻ ይፋ ባደረገው ዓለም አቀፍ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ሪፖርት ላይ፣ በኢትዮጵያ ካሉ ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ከደረሱ ሕፃናት ከግማሽ በላዩ ዕድሉን አለማግኘታቸውን አስታውቋል፡፡

ከ30 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት የመሠረታዊ አገልግሎት ተጠቃሚ አይደሉም ተባሉ

በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ከሆኑ 41 ሚሊዮን ሕፃናት መካከል 36 ሚሊዮን ያህሉ ወይም 18 ዓመት በታች ከሚገኙ ሕፃናት መካከል 88 በመቶዎቹ ለኑሮ መሠረታዊ የሆኑ አገልግሎቶችን ማግኘት እንደማይችሉ ተገለጸ፡፡

Popular

የመንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀትና የሚነሱ ጥያቄዎች

የ2017 ዓመት የመንግሥት ረቂቅ በጀት ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ለሚኒስትሮች...

ከፖለቲካ አባልነትና ከባንክ ድርሻ ነፃ የሆኑ ቦርድ ዳይሬክተሮችን ያካተተው ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጃቸው ረቂቅ አዋጅና መመርያዎች

የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማትን የተመለከቱት ድንጋጌዎችንና የባንክ ማቋቋሚያ...

የልምድ ልውውጥ!

እነሆ መንገድ ከቦሌ ሜክሲኮ። አንዱ እኮ ነው፣ ‹‹እንደ ሰሞኑ...

የ‹‹ክብር ዶክትሬት›› ዲግሪ ጉዳይ

በንጉሥ ወዳጅነው ‹‹የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ...

Subscribe

spot_imgspot_img