Monday, February 26, 2024

Tag: ዩኒቨርሲቲ

ፖለቲካው ሲታመም አብሮ የማይታመም ሥርዓት እንዲገነባ ጥሪ ቀረበ

በኢትዮጵያ ፖለቲካው ሲታመም አብረው የማይታመሙና ያልተቋረጠ የሕዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እንዲቀጥሉ የሚያስችል ሥርዓት እንዲገነባ ጥሪ ቀረበ፡፡ ጥሪው የቀረበው በአዲስ አበባ የሚገኘው የመልካም አስተዳደር ለአፍሪካ ምሥራቃዊ...

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራ ሥጋቶች

ባለፉት አምስት ዓመታት በከፍተኛ ውጣ ውረድ ውስጥ እያለፈ ባለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በትንሹ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በተለያዩ ምክንያቶች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በርካቶች ቆስለዋል፣...

የብቃት ምዘና ምን ይዞ መጥቷል?

መስከረም 18 ቀን 2014 ዓ.ም. ነበር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንደ አዲስ የተዋቀሩ የአስፈጻሚ አካላት መዋቅሮችን ማፅደቁን ይፋ ያደረገው፡፡ በተንዛዙ አሠራሮች ላይ ማሻሻያ በማድረግ...

በሕጎች ላይ የሚታየው የጥራት ችግር ፍትሕ ለማስፈን ተግዳሮት መፍጠሩ ተነገረ

በኢትዮጵያ የሚወጡ ሕጎች የጥራት ችግርና ለመንግሥት ያደሉ መሆናቸው፣ ለፍትሕ ሥርዓቱ ተግዳሮትና ለዜጎች ፍትሕ ማጣት ምክንያት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ‹‹መልካም አስተዳደር በአፍሪካ›› የሚባለው ድርጅት የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮ...

በፓርላማ የሚፀድቁ ሕጎች በቂ የሕዝብ ውይይትና ምክክር እንዲደረግባቸው ተጠየቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአስፈጻሚው አካል የሚላኩለት የሕግ ረቂቆች በቂ የሕዝብ ውይይትና ምክክር ተደርጎባቸው እንዲፀድቁ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥያቄው የቀረበው በተጠናቀቀው ሳምንት መልካም አስተዳደር ለአፍሪካ የተሰኘው...

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img