Thursday, March 30, 2023

Tag: ዩክሬን

አፍሪካ የተጋረጠባትን የምግብ ቀውስ ለመታደግ የአፍሪካ ልማት ባንክ ውጥን

አፍሪካውያን የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ከመጀመሩ በፊት በምግብ ራሳቸውን ለመቻል የሚያበቃ ደረጃ ላይ አለመድረሳቸው፣ አሁን ላይ ከፍተኛ የምግብ ቀውስ እንዲጋረጥባቸው አድርጓል፡፡ ይህንን መቀልበስ አለብን ያለው የአፍሪካ...

የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ በኋላ በአሜሪካና ሩሲያ መካከል የተደረገው የመጀመሪያ ውይይት

በሩሲያና ዩክሬን መካከል ጦርነት ከተጀመረ ሦስት ወራት ሊቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል፡፡ በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ጦርነቱን ከማባባስ ባለፈ ለማርገብ የተደረገው ጥረት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ አሜሪካ፣ ምዕራባውያንና...

ዩክሬንን ‹‹አቻ የአውሮፓ ማኅበረሰብ›› ማድረግ ይቻል ይሆን?

ምዕራባውያኑና ሩሲያ በዩክሬን ውስጥ የውክልና ጦርነታቸውን ለመጀመራቸው አንዱ  ምክንያት ዩክሬን የአውሮፓ ኅብረት አባል አገር ለመሆን ዳር ዳር ማለቷ ነበር፡፡ ምንም እንኳ እ.ኤ.አ. በ2014 በሩሲያና በዩክሬን...

በዓለም አቀፍ ደረጃ የጨመረው የነዳጅ ዋጋ ኢትዮጵያን አሥር ቢሊዮን ብር እንዳከሰራት ተገለጸ

በሩሲያና በዩክሬን መካከል በተቀሰቀሰው ጦርነት ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ የጨመረው የነዳጅ ዋጋ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ኢትዮጵያን አሥር ቢሊዮን ብር እንዳከሰራት ተገለጸ፡፡

ሩሲያ ተኩስ ካቆመች ዩክሬን ራሷን ከወታደራዊ ጥምረት ገለልተኛ እንደምታደርግ አስታወቀች

የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በኢስታንቡል ለድርድር የተቀመጡትን የሩሲያና የዩክሬን ልዑክ አባላት ሩሲያና ዩክሬን ‹‹የገቡበትን አስከፊ ጦርነት እንዲያቆሙ›› ሲጠይቁ፣ ዩክሬን ደግሞ ሩሲያ ተኩስ አቁም ስምምነት ከተገበረች ወታደራዊ ጥምረት ውስጥ እንደማትገባና ገለልተኛ ሆና እንደምትቆይ አስታወቀች፡፡

Popular

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

የዓለም ኢኮኖሚ መናጋት ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 16...

የተዘነጋው የከተሞች ሥራ የመፍጠር ተልዕኮ

በንጉሥ ወዳጅነው አሁን አሁን የአገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳይ አንገብጋቢና...

Subscribe

spot_imgspot_img