Tag: ዩክሬን
መንግሥት ዩክሬን ስላሉ ኢትዮጵያውያን ግልጽ የሆነ መረጃ እንደሌለው ተገለጸ
በጦርነት እየታመሰች በምትገኘው የምሥራቅ አውሮፓዋ አገር ዩክሬን ውስጥ ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ መንግሥት ግልጽ የሆነ መረጃ እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የዋጋ ንረትን ያባባሰው የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት
ጦርነት የአቅርቦት መጠን እንዲዛባ፣ የውትድርና ወጪ እንዲበዛና በዓለም አቀፍ ደረጃ የዋጋ ንረት እንዲከሰት እንደሚያደርግ በደሃዎቹ አገሮች ውስጥ የሚከሰት ጦርነት ሳይሆን ኃያላኖቹ የሚፈጥሩት ጦርነት ጥሩ ማሳያ ይሆናል፡፡
የዩክሬኑ ጦርነት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የደቀነው ሥጋት
የዓለም ዓይንና ጆሮ በሩሲያና በዩክሬን ጦርነት ላይ አርፏል፡፡ ጦርነቱ የሁለቱ ወገኖች ብቻ ከመሆን አልፎ ብዙ አገሮችን እየነካካም ነው፡፡ ከሁሉም በላይ ግን የዚህ ጦርነት መዘዝ ለዓለም ኢኮኖሚ መዳከም ጦስ እየሆነ ነው፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለን የግብይት ሥርዓት እየበረዘ ነው፡፡
የሩሲያና የዩክሬን ጦርነትና ዓለም አቀፍ ቀውሱ
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ከባድ ተቃውሞ አቅርቧል፡፡ ይህንኑ ተቃውሞ ደግሞ የአፍሪካ ኅብረትም ደግሞታል፡፡ የዩክሬንና የፖላንድ የፀጥታ ኃይሎች ቀጣናው ወደ ቀውስ እያመራ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ሕይወታቸውን ለማትረፍ ብለው ከዩክሬን ወደ ጎረቤት አገሮች በመሰደድ ላይ ባሉ አፍሪካዊያን ላይ የዘር መድልኦ አድርገዋል መባሉ በአፍሪካዊያን ዘንድ ከባድ ተቃውሞ አስነስቷል፡፡ የተወሰኑ የአፍሪካ አገሮችን ጨምሮ ብዙዎች ምዕራባውያን አገሮች ዩክሬን በሩሲያ ተወረረች ብለው አጋርነታቸውን በማሰማት ላይ ይገኛሉ፡፡
የኢራን በስህተት የመታችው አውሮፕላን መዘዝ
በዩክሬን ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የሚተዳደረው ቦይንግ 737 አውሮፕላን የቴህራን ዓለም አቀፍ ኤርፖርትን ለቆ በተነሳ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ከዕይታ (ከራዳር) ጠፋ፡፡ ወደ ዩክሬን በማቅናት ላይ የነበረው ይህ አውሮፕላን ከአፍታ በኋላ 176 መንገደኞችና የአየር መንገዱን ሠራተኞች ይዞ የመከስከሱ ዜና ተሰማ፡፡
Popular