Friday, April 19, 2024

Tag: ደመወዝ

በደቡብ ክልል 876 መምህራን መብታቸውን በሰላማዊ ሠልፍ እንዳይጠይቁ መከልከላቸውን ተናገሩ

የዳውሮ ዞን ታርጫ ዙሪያ ወረዳ አስተዳዳር ሰላማዊ ሠልፍ መከልከሉን አስተባብሏል በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ታርጫ ዙሪያ ወረዳ በ47 ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ከ876...

የአዲስ አበበ መምህራን ማኅበር የደመወዝ ጥያቄው ምላሽ ካላገኘ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደሚያቀርብ አስታወቀ

የአዲስ አበባ መምህራን ማኅበር ለረጅም ዓመት ያገለገሉ መምህራን ደመወዝና የደረጃ ዕድገት እንዲስተካካል በተደጋጋሚ የሚያቀርበው ጥያቄ በአፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ካልቻለ፣ ጉዳዩን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደሚወስደው...

በሀድያ ዞን ደመወዝ እየተከፈለ ያለው ለሆሳህና ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ብቻ መሆኑ ተነገረ

በደቡብ ክልል ሀድያ ዞን 17 ወረዳዎችና ሦስት የከተማ አስተዳደሮች ውስጥ፣ ደመወዝ እየተከፈላቸው ያሉት ሆሳህና ከተማ ውስጥ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ብቻ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ በሀድያ ዞን ስማቸው...

ኢሰማኮ በሰላማዊ ሠልፍ ለመንግሥት ጥያቄ እንደሚያቀርብ አስታወቀ

በኑሮ ውድነት ምክንያት በሠራተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጫና መፍትሔ እንዲያገኝና ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ምጣኔ እንዲሻሻል፣ በሰላማዊ ሠልፍ ጥያቄ ለመንግሥት እንደሚያቀርብ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን...

የደመወዝ መጠን የሚወስን ቦርድ እንዲቋቋም ትኩረት አልተሰጠም ተባለ

ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን የሚወስን ቦርድ እንዲቋቋም ትኩረት እንዳልተሰጠ፣ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አስታወቀ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤትና ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ቦርዱን የማቋቋም ሒደት ምን...

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img