Tag: ደቡብ ክልል
በደቡብ ክልል እየተነሱ ያሉ የክልልነት ጥያቄዎችን ያጠናው ቡድን ሦስት ምክረ ሐሳቦችን አቀረበ
በደቡብ ክልል እየተነሱ ያሉ በክልል ራስን የማደራጀት ጥያቄዎችን ‹‹በሳይንሳዊ መንገድ ለማጥናት›› በሚል በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) 10ኛ ጉባዔ ውሳኔ መሠረት የተቋቋመው የአጥኚዎች ቡድን በክልሉ እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎችን ከጥቅምና ጉዳቱ አንፃር መዝኖ መልስ ለመስጠት ያስችላሉ ያላቸውን ሦስት ምክረ ሐሳቦችን አቀረበ፡፡
አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ከደኢሕዴን ምክትል ሊቀመንበርነት ለቀቁ
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ከምክትል ሊቀመንበርነታቸው ለቀቁ፡፡
አቶ ሲራጅ በአቶ ሚሊዮን ማቴዎስ ተተክተዋል፡፡
ደኢሕዴን የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች የመፍታት ችግሮች እንደነበሩበት ገለጸ
የኢሕአዴግ አባል ድርጅት የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን)፣ ባለፈው ዓመት በክልሉ ውስጥ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በወቅቱ የመፍታት ችግሮች እንደነበሩበት አስታወቀ፡፡
የደቡብ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽን በ13 ኃላፊዎችና ነጋዴዎች ላይ ክስ መሠረተ
የደቡብ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የክልሉ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ የቀድሞ ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ በ13 ኃላፊዎችና ነጋዴዎች ላይ በሙስና ወንጀል ክስ መሠረተ፡፡
Popular
መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...
በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?
በያሲን ባህሩ
አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...