Friday, June 21, 2024

Tag: ደቡብ ግሎባል ባንክ

ለሁለተኛው ዙር የ40/60 ንግድ ቤቶች ጨረታ በካሬ 151 ሺሕ ብር ከፍተኛና 23 ሺሕ ብር ዝቅተኛ ዋጋ ቀረበ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለሁለተኛ ዙር ለጨረታ አቅርቧቸው ለነበሩ የ40/60 ንግድ ቤቶች፣ በካሬ ሜትር ከፍተኛው ዋጋ 151,000 ብር ሲቀርብ ዝቅተኛው ደግሞ 23,951 ብር ቀረበ፡፡

ብሔራዊ ባንክ የት ነው ያለኸው?

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ውጤታማ ናቸው የሚለው መረጃ በተለያየ መንገድ ይገለጻል፡፡ በተለይ ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ላይ የሚያደርገው ቁጥጥር ትርጉም ያለው ለውጥ እንዳመጣም ይታመናል፡፡

ብሔራዊ ባንክ የደቡብ ግሎባል ባንክ የትርፍ ድርሻ ክፍፍልን አገደ

በተጠናቀቀው የ2012 የሒሳብ ዓመት የትርፍ ምጣኔያቸውን በከፍተኛ ሁኔታ ካሳደጉት ጥቂት ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው ደቡብ ግሎባል ባንክ፣ የትርፍ ድርሻ ክፍፍልን ተፈጻሚ እንዳያደርግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዕገዳ አደረገበት፡፡

ባንኮች የወለድ ቅናሽ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል 

በኮሮና ወረርሽኝ ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸው የቢዝነስ ዘርፎች ሦስት ባንኮች ለተበዳሪዎቻቸው የወለድ ቅናሽን ጨምሮ ሌሎች የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያዎች ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡

ደቡብ ግሎባል ባንክ ከታክስ በፊት 284 ሚሊዮን ብር አተረፈ

ደቡብ ግሎባል ባንክ በ2011 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ያገኘው የትርፍ መጠን 100 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን ገለጸ፡፡ ደቡብ ግሎባል ባንክ በሒሳብ ዓመቱ ከታክስ በፊት ያስመዘገበው የትርፍ 284 ሚሊዮን ብር እንደሆነ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኑረዲን አወል ገልጸው፣ ይህም ከባለፈው ዓመት አንፃር ሲታይ በ100 በመቶ ዕድገት የታየበት ነው ብለዋል፡፡

Popular

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...

ብሔራዊ ባንክ ጥርስ እያወጣ ይሆን እንዴ?

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹Better late than never›› (ከቀረ የዘገየ ይሻላል) የኢትዮጵያ...

Subscribe

spot_imgspot_img