Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ደቡብ

  ፍትሕ ሚኒስቴር የስልጤ ዞን አመራሮችን የፀጥታ አካላትንና ፍርድ ቤትን ወቀሰ

  በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን በተለይም በወራቤ ከተማ በተፈጸመው ‹‹ሃይማኖትን መሠረት ያደረገ ግጭት›› ላይ ምርመራ ያደረገው የፍትሕ ሚኒስቴር፣ በግጭቱ አፈጻጸም፣ ምርመራና የፍትሕ ሒደቶች ላይ የዞኑን...

  የፌዴራልና የክልል መንግሥታት በሃይማኖት ሰበብ ደም ለማፋሰስ በሚሠሩ አካላት ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ እንዲወስዱ ተጠየቀ

  የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ዜጎችን ደም ሊያፋስሱ በሚሠሩ አካላት ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ እንዲወስዱ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔን ጨምሮ፣ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎችና የሃይማኖት...

  በጂንካና ዙሪያዋ በተፈጠረው ሁከት የፀጥታ ኃይሎችን ጨምሮ ከ900 በላይ ሰዎች ታስረዋል

  በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በጂንካ ከተማና በዙሪያዋ በሚገኙ አካባቢዎች በመጋቢት ወር መጨረሻ አንስቶ ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ 12 የፀጥታ አካላትን ጨምሮ፣ 904 ሰዎችን...

  የሚትዮሮሎጂ ትንበያ መሣሪያዎች የተገጠሙባቸውን ቦታዎች ክልሎች እየተቀራመቷቸው መሆኑ ተገለጸ

  የአየር ሁኔታ ትንበያን የሚቆጣጠሩ መሣሪያዎች የተተከሉባቸው ቦታዎች፣ በክልሎች ያለአግባብ እየተወሰዱና ጥያቄ እየቀረበባቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ሚትዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

  ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከደቡብ ክልል ጋር የሚያደርገው የሀብት ክፍፍል እንደዘገየበት ገለጸ

  ቀድሞ በነበረበት ደቡብ ክልል ውስጥ ያሉ ተቋማትን ሀብት የመከፋፈሉ ሥራ መዘግየቱን አስታወቀ፡፡ ከአምስት ወራት በፊት የተመሠረተው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሲመሠረት ከተደረገው የበጀት፣ የተሽከርካሪና የሠራተኞች ክፍፍል ውጪ እስካሁን ምንም ዓይነት የሀብትም ሆነ የዕዳ ክፍፍል እንዳልተደረገ አስታውቋል፡፡ 

  Popular

  መፍትሔ አልባ ጉዞ የትም አያደርስም!

  ኢትዮጵያ ችግሮቿን የሚቀርፉ አገር በቀል መፍትሔዎች ላይ ማተኮር ይኖርባታል፡፡...

  ጦርነቱና ውስጣዊ ችግሮች

  መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው...

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img