Wednesday, September 27, 2023

Tag: ደኅንነት

እናቶች የመንገድ ደኅንነት ቅስቀሳ ጀመሩ

ከየካቲት 22 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለአራት ቀናት በሚቆየው የእናቶች የመንገድ ደኅንነት ቅስቀሳ እናቶች በተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ የመንገድ ደኅንነትን አስመልክተው መልዕክት ያስተላልፋሉ፡፡

ግልጽነት የሚሹት የፀጥታ ተቋማት ማሻሻያ ሥራዎች

አንድ ዓመት ከመንፈቅ በላይ ያስቆጠረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የአስተዳደር ዘመን በርካታ የማሻሻያ ዕርምጃዎችን እየወሰደ ሲሆን፣ የማስተካከያና የማሻሻያ ዕርምጃ የሚጠብቁ በርካታ ዘርፎችም እንዲሁ ተራቸውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡

የግንባታ ደኅንነት ማነቆዎች

ከአምስት ወራት በፊት ነው፡፡ ጠዋት ሠራተኞቻቸውን አሰማርተው ሌላ የሥራ ጉዳይ ለማስጨረስ ግንባታው ከሚከናወንበት ሥፍራ ርቀዋል፡፡ የእጅ ስልካቸው አቃጨለ፡፡ የተደወለው ጠዋት ለግንባታ ሥራ ያሰማሯቸውን ሠራተኞች ከሚቆጣጠረው ወጣት ነበር፡፡

የመከላከያና የደኅንነት ተቋማትን የማያካትት የአስፈጻሚ አካላት መቆጣጠሪያ አዋጅ መዘጋጀቱ ቅሬታ አስነሳ

የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተሞች አስተዳደርን ጨምሮ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶችን የአሠራር ሥነ ሥርዓት በሚመለከት፣ በፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የቀረበው ረቂቅ የመከላከያ፣ የደኅንነትና የፖሊስ ተቋማትን አይመለከትም መባሉ ቅሬታ አስነሳ፡፡

አሜሪካ በደኅንነት ዘርፍ ዕገዛ እንድታደርግ በመንግሥት የቀረበላትን ጥያቄ መቀበሏን አስታወቀች

የኢትዮጵያ መንግሥት የደኅንነት ዘርፉ ላይ እያደረገው ባለው ሪፎርም አሜሪካ ዕገዛ እንድታደርግለት መጠየቁንና አሜሪካም ለዚህ ፈቃደኛ መሆኗን፣ የአሜሪካ ኮንግረስ አባልና በውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ካረን ባስ አስታወቁ፡፡

Popular

ግብፅ የያዘችው አቋም ድርድሩ የተመሠረተበትን መርህ ለመናድ ያለመ ነው ተባለ

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የውኃ አሞላልና የግድቡ ዓመታዊ...

በጦርነት የወደመውን የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ ለመጠገን ተቋራጮች ሊመረጡ ነው

ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የባህር ዳር አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ምትክ...

ለአደጋ መከላከልና ምላሽ ለመስጠት የሚያግዝ ቴክኖሎጂ በ300 ሚሊዮን ብር ወጪ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የድንገተኛ እሳትና አደጋን ለመከላከልና በፍጥነት ምላሽ...

የመላው ሕዝባችን የአብሮነት ፀጋዎች ይከበሩ!

ሕዝበ ሙስሊሙና ሕዝበ ክርስቲያኑ የመውሊድ፣ የደመራና የመስቀል በዓላትን እያከበሩ...

Subscribe

spot_imgspot_img