Monday, April 15, 2024

Tag: ደንብ

አሽከርካሪዎች ሳያቋርጡ ከአራት ሰዓታት በላይ እንዳያሽከረክሩ የሚደነግግ ደንብ ተረቀቀ

አሽከርካሪዎች ሳያቋርጡ በተከታታይ ከአራት ሰዓታት በላይ ማሽከርከር እንደሌለባቸው የሚደነግግ አዲስ ደንብ ተረቆ፣ ለባለድርሻ አካላት ለውይይት ቀረበ፡፡ የአሽከርካሪዎች ለበርካታ ሰዓታት ማሽከርከርና ለድካም መጋለጥ ለአደጋ መንስዔ በመሆኑ፣...

በኢ-መደበኛ ንግድ የተሰማሩ ሰዎችን ለመምራት የሚያስችል ደንብ እየተዘጋጀ መሆኑ ታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሥሪያ ቦታና ሱቆች ተሰጥቷቸው በኢ-መደበኛነት የሚሠሩ ንግዶችን በሕግ ለመምራት የሚያስችል ደንብና ማስፈጸሚያ መመርያ እየተዘጋጀ መሆኑ ታወቀ፡፡ የከተማው የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት...

የፌዴራል ዳኞችና ቤተሰቦቻቸው የሕክምና አገልግሎት ሽፋን ጣርያ የሚያሳድግ ደንብ ፀደቀ

የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ በሦስቱ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ውስጥ ለሚያገለግሉ ዳኞችና ቤተሰቦቻቸው የተመደበውን የሕክምና አገልግሎት ሽፋን ጣርያ በአሥር እጥፍ የሚያሳድግ ደንብ አፀደቀ፡፡ ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ...

ዳግም ምዝገባ ያላደረጉ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ ደንብ ሲፀድቅ እንደሚሰረዙ ተገለጸ

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ በ2011 ዓ.ም. መፅደቁን ተከትሎ ዳግም ያልተመዘገቡ ከ1,500 በላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለሚኒስቴሮች ምክር ቤት የቀረበው የአዋጁ ማስፈጸሚያ ደንብ ሲፀድቅ እንደሚሰረዙ...

የከተማ አስተዳደሩ ለማስታወቂያ በሚሆኑ ዋና ዋና 120 ቦታዎች ላይ ጨረታ ሊያወጣ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙና ለማስታወቂያ  ተብለው በተለዩ ቦታዎች ላይ ጨረታ ሊያወጣ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጨረታውን የሚያወጡት የከተማ አስተዳደሩ የመሬት ልማትና...

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img