Tag: ዲፕሎማሲ
የብሪክስ አባልነት አዎንታዊና አሉታዊ ገጽታዎች
የምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃንና ፖለቲከኞች በሩሲያው የጦር ድርጅት ዋግነር መሪ ዬቭጌኒ ፕሪጎዢን ሞት ሐዘን የተቀመጡ ይመስላል፡፡ ለሰውዬው ድንገተኛ ሞት መንስዔ ከሆነው ከአውሮፕላኑ አደጋ በስተጀርባ የሩሲያ...
‹‹በአሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያ ሙሉ የሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ውጤታማ ይሆናል ብዬ አላምንም›› የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት ሁኔታ ሙሉ የሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲን መከተል ውጤታማ ሊሆን እንደማይችል፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ገለጹ። መንግሥት በተመረጠ ሁኔታ ኢኮኖሚው...
ኢትዮጵያ በማዕቀብ ማግሥት በብሪክስ ዋዜማ
ከአምስት ቀናት ቀደም ብሎ የሩሲያ ስፑትኒክ የዜና ምንጭ በአፍሮ ቨርዲክት ፕሮግራሙ እንግዳ አድርጎ ያቀረባቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡሪያት ቻም ኡጋላ፣ ጠቃሚ ነጥቦችን በኢትዮጵያ አቋም...
‹‹የኢትዮጵያ ሚና ለሱዳን መንግሥት አዎንታዊና ደጋፊ ነው›› የሱዳን የሽግግር መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ አገሮች ልዩ መልዕክተኛ
ከተጀመረ አንደኛ ወሩን ላስቆጠረው የሱዳን ጦርነት ‹‹የኢትዮጵያ ሚና ለሱዳን መንግሥት አዎንታዊና ደጋፊ ነው፤›› ሲሉ፣ የሱዳን የሽግግር መንግሥት ምክር ቤት የአፍሪካ ኅብረትና የአፍሪካ ቀንድ አገሮች...
ኢትዮጵያ ካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቶቿን ወደ ገዳሪፍ አዛወረች
ሃምሳ አገሮች ዜጎቻቸውን በኢትዮጵያ በኩል ለማስወጣት ጠይቀዋል
ከተጀመረ ሁለት ሳምንታት ያለፈው የሱዳን ጦርነት፣ በፀጥታ ሥጋትና በመሠረታዊ አገልግሎቶች መቋረጥ ምክንያት፣ ኢትዮጵያ ካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቶቿን ወደ ገዳሪፍ...
Popular
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...