Friday, April 19, 2024

Tag: ዳሸን ባንክ

ዳሸን ባንክ በ230 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን የመረጃ ማዕከል አስመረቀ

ዳሸን ባንክ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎትን ለማስፋት ለአንድ ዓመት ብቻ 1.5 ቢሊዮን ብር በመመደብ የተለያዩ የአይቲ መሠረተ ልማቶችን መገንባቱንና ሌሎች ባንኮች ጭምር ሊጠቀሙበት የሚችል ሰርቨር...

ዳሸን ባንክ  ‹‹ዱቤ ፔይ›› የተሰኘ አዲስ የብድር አገልግሎት ይፋ አደረገ

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ አዳዲስ አገልግሎቶች እየቀረቡ ነው፡፡ በተለይ ከቴክኖሎጂ ጋር በማስተሳሰር የሚሰጡ አገልግሎቶች ከሌላው ጊዜ በተሻለ ለገበያ እየቀረቡ፣ ደንበኞችም እየተገለገሉባቸው ይገኛሉ፡፡ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎትን...

የዳሸን ባንክ ባለአክሲዮኖች የባንኩ የተከፈለ ካፒታል ወደ 12 ቢሊዮን ብር እንዲያድግ ወሰኑ

በ2013 የሒሳብ ዓመት ዓመታዊ ገቢውን ከአሥር ቢሊዮን ብር በላይ ማድረስ የቻለው የዳሸን ባንክ፣ ባለአክሲዮኖች የባንኩን የተከፈለ ካፒታል ወደ 12 ቢሊዮን ብር እንዲያድግ ወሰኑ፡፡

ዳሸን ባንክ በመቀሌና አካባቢው ስለሰጠው 1.7 ቢሊዮን ብድርና መያዣ ንብረቶች መረጃ የለኝም አለ

ዳሸን ባንክ በትግራይ ክልል በመቀሌና አካባቢው በሚገኙ ቅርንጫፎቹ በኩል የሰጠው 1.7 ቢሊዮን ብር ብድር፣ እንዲሁም የብድሩ መያዣ ንብረቶች ስላሉበት ሁኔታ መረጃ እንደሌለው አስታወቀ፡፡

ዳሸን ባንክ ለንግድ ሥራ ለሚጓዙ ደንበኞቹ የዴቢት ካርድ ይፋ አደረገ

ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ውጭ ለንግድ ሥራ የሚጓዙ ደንበኞቹ ግብይታቸውን በውጭ ምንዛሪ ለመፈጸም የሚያስችላቸው የዴቢት ካርድ ይፋ ሲያደርግ፣ አቢሲኒያ ባንክ ደግሞ ዓይነ ሥውራን የሚገለገሉበት ኤቲኤም አገልግሎት ላይ አዋለ፡፡

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img