Wednesday, May 29, 2024

Tag: ዳሸን ባንክ

ዳሸን ባንክ የኮሮና ቫይረስን ጫና ለማርገብ የዋጋ ለውጥ አደረገ

ዳሸን ባንክ የኮሮና ቫይረስ ተፅዕኖን መነሻ በማድረግ በተለያዩ አምስት አገልግሎቶቹ ላይ ለደንበኞች የክፍያ ቅናሽና ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ‹‹የኅብረተሰብ ጤና የአገር ደኅንነትና ዕድገት መሠረት ነው፤›› በሚል ርዕስ ባንኩ ባወጣው መግለጫ፣ ለ60 ቀናት በሚወስዳቸው የማኅበራዊ ኃላፊነትን የመወጣት ግዴታዎችን ይፋ አድርጓል፡፡

ዳሸን ባንክ ከአገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርሙ ጋር የሚተሳሰር መርኃ ግብር ይፋ አደረገ

ዳሸን ባንክ ከወቅታዊው አገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርም ጋር ትስስር ሊኖረው ይችላል ያለውንና የአገሪቱን ዜጎችን የሚያሳትፍ ግዙፍ ማኅበራዊ ኢንቨስትመንት መርኃ ግብር ይፋ ማድረጉን ገለጸ፡፡

ዳሸን ባንክ ከታክስ በፊት 1.3 ቢሊዮን ብር አተረፈ

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ 25ኛ ዓመቱን ለመያዝ ዋዜማው ላይ የሚገኘው ዳሸን ባንክ በ2011 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 1.3 ቢሊዮን ብር አተረፈ፡፡

ዳሸን ባንክ የተለየ አገልግሎት የሚሰጥበትን ልዩ ቅርጫፍ አስመረቀ

ዳሸን ባንክ በአገሪቱ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚታዩ የባንክ ቅርንጫፎች በተለየ አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ ያደራጀውንና በሼክ መሐመድ አል አሙዲ ስም የሰየመውን ልዩ ቅርንጫፍ በማስመረቅ ለአገልግሎት አበቃ፡፡

ሦስት የግል ባንኮች ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዝገቡ

በዚህ ዓመት ከግል ባንኮች ውስጥ ዓመታዊ ትርፋቸውን ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ማሻገር የቻሉ የግል ባንኮች ሦስት መሆናቸው ታወቀ፡፡ የ16ቱ ባንኮች የ2011 ዓ.ም. ግርድፍ የሒሳብ ሪፖርቶች እንደሚያመላክቱት፣ ሁሉም ባንኮች አትራፊነታቸውን የሚገታ ጉዳይ አልገጠማቸውም፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img