Wednesday, May 29, 2024

Tag: ዳሸን ባንክ

ዳሸን ባንክ ለቢጂአይ ኢትዮጵያ የ650 ሚሊዮን ብር ብድር ለቀቀ

ራያ ቢራን ለመግዛት የተስማማው ቢጂአይ ኢትዮጵያ፣ ከዳሸን ባንክ የ650 ሚሊዮን ብር ብድር እንደተፈቀደለት ታወቀ፡፡ ሪፖርተር ከዳሸን ባንክ ምንጮች እንዳረጋገጠው ከሆነ፣ የብድር ጥያቄው በባንኩ ጸድቆ ክፍያው ለሚፈጸምላቸው የራያ ቢራ ባለአክሲዮኖች እንዲከፋፈል ታስቦ መለቀቁንም ማረጋገጥ ተችሏል፡፡

የአቫንዛ ታክሲ ደንበኞች በዳሸን ባንክ የካርድ ክፍያ መጠቀም ጀመሩ

ኢትዮጵያ ታክሲ (ኢታ) ሶልዩሽንስ ከዳሸን ባንክ ጋር በመተባበር የሜትር ታክሲ ተጠቃሚዎች የአገልግሎት ክፍያዎችን በካርድ መፈጸም የሚችሉበትን አሠራር ይፋ አደረጉ፡፡ በኢትዮጵያ የካርድ ባንኪንግ አገልግሎት ጅማሮ በቀዳሚነቱ የሚጠቀሰው ዳሸን ባንክ፣ የሜትር ታክሲ ደንበኞች የሚገለገሉበትን የቅድመ ክፍያ ካርድ አዘጋጅቷል፡፡

ዳሸን ባንክ ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ዕድገት ያሳየበትን የተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ

ከ21 ዓመታት በላይ በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ቆይታ ያለው ዳሸን ባንክ፣ በ2009 ሒሳብ ዓመት ብቻ 318 ሺሕ አዳዲስ የተቀማጭ ሒሳብ ደንበኞች በማፍራት የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑን ከ27 ቢሊዮን ብር በላይ ማድረሱን አስታወቀ፡፡ ጠቅላላ ሀብቱ ከ34.6 ቢሊዮን ብር በላይ ደርሷል፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img