Tuesday, July 16, 2024

Tag: ዳያስፖራ

አዋሽ ባንክ ለዳያስፖራዎች እጥፍ ወለድ የሚያስገኝ አገልግሎት ጀመረ

አዋሽ ባንክ ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ግዥን ጨምሮ ለሌሎች ቢዝነስ እንቅስቃሴዎቻቸው ሊውል የሚችል የተለያዩ የብድር አማራጮችን ሊያገኙ የሚችሉበትን የባንክ አገልግሎቶችን ማመቻቸቱን አስታወቀ፡፡ ከመደበኛ የወሊድ ምጣኔ በእጥፍ ወለድ የሚከፈልበት አገልግሎትም አለኝ ብሏል፡፡

ንግድ ባንክ ለዳያስፖራው የቤት መሥሪያ ብድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲገቡ ባደረጉት ጥሪ መሠረት፣ በርካቶች ወደ አገር ቤት እንደመጡ መታዘብ ተችሏል፡፡ ከፖለቲከኞችና ከመብት ተሟጋቾች ባሻገር በርካታ የዳያስፖራው አባላት አዲሱን ዓመት በኢትዮጵያ ለማክበር ከያሉበት መጥተዋል፡፡

የዳያስፖራ ኤጀንሲ ሊቋቋም ነው

በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያግዝና በአገር ውስጥ የሚኖራቸውን ተሳትፎ የሚያስተባብር ኤጀንሲ እንዲቋቋም ተወሰነ፡፡ ሐሙስ ጳጉሜን 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የኤጀንሲውን መቋቋም አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም፣ ‹‹በውጭ አገር የሚኖሩ ዜጎችን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ለማስተባበርና መብታቸው እንዲከበር ለማድረግ፣ እንዲሁም በአገራቸው የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ኤጀንሲ ለማቋቋም በሒደት ላይ ነው፤›› ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት አቋቋሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሀመድ (ዶ/ር) የዳያስፖራ ትረስት ፈንድን በተመለከተ የሚያማክር 15 አባላት ያሉት የአማካሪ ምክር ቤት አቋቋሙ፡፡

የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ጉዳይ

ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ ያጋጠመው ከፍተኛ አመፅና የፖለቲካ አለመረጋጋት የሰዎችን ሕይወት ከመቅጠፍና ንብረት ከማውደም ባለፈ፣ በኢኮኖሚው ላይ ያደረሰው ጉዳት ባይለካም እጅግ ከፍተኛ እንደነበረ መገመት አይከብድም፡፡

Popular

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...

በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ሳቢያ አጠቃላይ ገበያው እንዳይታመም ትኩረት ይደረግ!

መንግሥት ነዳጅን ከመደጎም ቀስ በቀስ እየወጣ ነው፡፡ ለነዳጅ የሚያደርገውን...

Subscribe

spot_imgspot_img