Wednesday, June 19, 2024

Tag: ዳያስፖራ

የ‹‹አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ›› ጥሪ

በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች ውስጥ ጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናትን ማየት የከተሞች አንዱ አስከፊ ገጽታ ነው፡፡ ሕፃናት፣ ወጣቶችና እናቶች ወደ ጎዳና እንዳይወጡ ለማድረግ የተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ለዓመታት ቢሠሩም ዛሬም ችግሩ አልተቀረፈም፡፡

ዳያስፖራው በኢንቨስትመንት ዙሪያ የመከረበት መድረክ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጥሪ ወደ አገር የገቡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተለያዩ መድረኮች ተዘጋጅቶላቸው ሲወያዩ ሰንብተዋል፡፡

በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድቶ የነበረው የሆቴሎች ገበያ መነቃቃት እያሳየ ነው

በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጥሪ መሠረት ዳያስፖራዎች ወደ አገር ቤት ሲመጡ፣ በተለይ በአገልግሎት ዘርፉ ላይ መነቃቃት እንደሚፈጠር ሆቴሎች ተስፋ አድርገው ነበር። ከእንግዶቹ መምጣት ጋር ተያይዞም በአዲስ አበባና በመላ አገሪቱ የሚገኙ ሆቴሎች፣ በአገልግሎት ዋጋቸው ላይ የ30 በመቶ ቅናሽ በማድረግና አዳዲስ ሁነቶችን በማዘጋጀት ጎብኝዎቻቸው ለመሳብ መሞከራቸውን ይገልጻሉ።

ዳያስፖራውን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያስተሳስረው የቴክኖሎጂ ፎረም

በውጭ አገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ከቤተሰብ ጀምሮ አገራዊ ልማትን በመደገፍ፣ በኢንቨስትመንት በመሳተፍና ሰብዓዊ መብት ጥሰትን በመቃወም የሚያደርጉትን ተሳትፎ ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡

ዳያስፖራዎች በኢንቨስትመንት ጉዳይ ላነሱት የደኅንነት ሥጋት መንግሥት ምላሽ ሰጠ

የመንግሥትን ጥሪ ተከትለው ወደ አገር ቤት የተመለሱ ዳያስፖራዎች ኢንቨስትመንትን አስመልክቶ በተለያዩ መድረኮች ላይ ያነሷቸውን የደኅንነት ሥጋቶች በተመለከተ መንግሥት ምላሽ ሰጠ፡፡

Popular

ከባለአንድ ዋልታ ወደ ባለብዙ ዋልታ የዓለም ሥርዓት የመሸጋገራችን እውነታ

በአብዱ ሻሎ አንገት ማስገቢያ እ.ኤ.አ. በፌብሩዋሪ 2022 የሩሲያ መንግሥት በዩክሬን ‹‹ልዩ...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የውጭ ግንኙነት የሺሕ ዘመናት ታሪኳና እሴቶቿን የሚመጥን መሆን ይኖርበታል

(ክፍል አንድ) በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) እንደ መንደርደሪያ ለዛሬው የግል ትዝብቴንና ታሪክን ላዛነቀው...

ከአገር ግንባታ ጋር የተያያዙ ወሳኝ የቅርብ ታሪካችን አንጓዎች

በታደሰ ሻንቆ በአያሌው የተመረጡና ልጥ የሌላቸው ነጥቦች የተደራጁበት ይህ ታሪክ...

Subscribe

spot_imgspot_img