Tag: ዳይመንድ ሊግ
የዳይመንድ ሊግ ድምቀቷ ጉዳፍ ፀጋይ በሞሮኮ ደምቃለች
የዓለም ሻምፒዮኖችን የሚያሰባስበው የዳይመንድ ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ ራባት ከተማ እሑድ ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም. ተከናውኗል፡፡
ከአንድ ወር በፊት በኳታር...
የዑጋንዳዊው ጆሽዋ ቼፕቴጌ የትራክ ንግሥናና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሥጋት
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የዓለም አትሌቲክስ (ወርልድ አትሌቲክስ) አቋርጦት የነበረውን የአትሌቲክስ ውድድር ባለፈው ዓርብ ነሐሴ 8 ቀን 2012 ዓ.ም. በሞናኮ ከተማ በዳይመንድ ሊግ በመጀመር አብስሯል፡፡
የ23 ዓመታት ክብረ ወሰን የሰበረችው ሲፋን ሐሰን
በዓመት ውስጥ የግሏን እንዲሁም በተለያዩ የውድድር መድረኮች ሰዓት ማሻሻል ልምዷ ማድረግ ከጀመረች ሰነባብታለች፡፡
ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ፈተና የሚሆኑባት ሲፋን ሐሰን፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ አይነኬ ሆናለች፡፡ በመካከለኛ ርቀት ውድድሮች የምትታወቀው አትሌቷ የመድረኩን ርቀት በማሻሻል ጭምር የራሷን አሻራ እያኖረች የምትገኝ አትሌት መሆንዋን ተያይዛዋለች፡፡
Popular