Thursday, December 7, 2023

Tag: ዳግማዊ ምኒልክ

ዳግም ለመድረክ የበቃው ቀዳሚው የአማርኛ ተራኪ ፊልም ከ‹‹ሂሩት አባቷ ማነው?›› ወደ ‹‹ኂሩት አባቷ ማነው?››

የፊልም ጥበብ ወደ ኢትዮጵያ የገባው ዘውጉ በዓለም መታወቅ በጀመረበት 19ኛው ምዕት ዓመት ነው፡፡ ደሳለኝ ገበየሁ ለሁለተኛ ዲግሪ ማሟያ ባዘጋጀው ድርሳኑ (ቴሲስ) ኢትዮጵያ ከዚህ የዕይታ ጥበብ ጋር በመተዋወቅ በአፍሪካ ከግብፅና ናይጄሪያ ቀጥላ እንደምትመጣ ገልጿል፡፡

የዓድዋ ድል ፈተናዎችና መልካም አጋጣሚዎች

‹‹እኛ ግን እንኳን ለእልፍና ለሁለት እልፍ ሰው የጣሊያን አገር ሰው ሁሉ ቢመጣ የጣሊያን ጥገኝነት ይቀበላሉ ብለህ አትጠራጠር!›› ይኼ ኃይለ ቃል የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ አውሮፓ ለነበረው ለሙሴ ኢልግ ነሐሴ 23 ቀን 1887 ዓ.ም. ከጻፉት ደብዳቤ ውስጥ የተገኘና ጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ በሚል ርዕስ ካሳተሙት መጽሐፍ የተገኘ ነው፡፡

የዓድዋ ድል 122ኛ ዓመት

‹‹እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፡፡ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ፡፡ እንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉ ነውና ስለኔ ሞት አላዝንም፡፡ ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም ወደፊትም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም፡፡ አሁንም አገር የሚያጠፉ ሃይማኖት የሚለውጥ ጠላት እግዚአብሔር የወሰነልንን ባህር አልፎ መጥቷል፡፡

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img