Friday, September 22, 2023

Tag: ዴሞክራሲ 

ብሔራዊ ምክክሩ ሁሉን አካታች እንዲሆን መብትን መጠቀም የግድ ነው!

በአገር አቀፍ ደረጃ ብሔራዊ ምክክር ለማድረግ የሚረዳ ኮሚሽን ለመመሥረት በቅርቡ አዋጅ መፅደቁ ይታወሳል፡፡ ኮሚሽኑን የሚመሩ ኮሚሽነሮችን ለመሰየም የዕጩዎች ጥቆማ ቀነ ገደብም ተጠናቋል፡፡

ለኢትዮጵያ ህልውና ሲባል ብልህ መሆን ያስፈልጋል!

መንግሥት ሰሞኑን በሰሜን ኢትዮጵያ ሲያካሂድ የነበረውን ጦርነት በመግታት፣ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ ግስጋሴ አለመኖሩን አስታውቋል፡፡ መንግሥት እንዲህ ዓይነቱ ውሳኔ ላይ ሊደርስ የቻለባቸው በርካታ ምክንያቶች መኖራቸው አያጠያይቅም፡፡

የአሜሪካው ስብሰባ የዴሞክራሲ ጉባዔ ወይስ የርዕዮተ ዓለም ሠልፍ?

የዴሞክራሲ ጉባዔው ሊካሄድ ቀጠሮ እንደተያዘለት ነበር በአሜሪካ የቻይናና የሩሲያ አምባሳደሮች ድምፅ የተስተጋባው፡፡ አምባሳደር አናቶሌ አንቶኖቭና አምባሳደር ኪን ጋንጋ በጋራ ባሠፈሩት ግልጽ ደብዳቤ፣ የአሜሪካን የዴሞክራሲ ጉባዔ በጠንካራ ቃላት ነበር የተቹት፡፡

ልጓም የሌለው ፈረስና ተጠያቂነት የሌለበት ሥልጣን አንድ ናቸው!

በኢትዮጵያ አዲስ መንግሥት ሲደራጅ የመጀመርያው ጊዜ ባይሆንም፣ ዘወትር የሚጠየቅ ነገር ግን ሁሌም ምላሽ የሌለው የሚደራጀው መንግሥት ካለፉት የተሻለ መሆኑን በተግባር ማሳየት ለምን ይቸግረዋል የሚለው ነው፡፡

የሸፍጥና የሴራ ፖለቲካ ለአገር አይበጅም!

ኢትዮጵያ በታሪኳ እጅግ የገዘፈ የሰብዕና ባለቤት የሆኑ ልጆቿን በተለያዩ ዘመናት ዓይታለች፡፡ በጦር ሜዳ ሕይወታቸውን ከገበሩላት፣ ደማቸውን ካፈሰሱላትና አጥንታቸውን ከከሰከሱላት በተጨማሪ፣ በተለያዩ መስኮች ስሟን ያስጠሩ ጀግኖች ልጆች ነበሯት፡፡

Popular

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...

በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?

በያሲን ባህሩ አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...

Subscribe

spot_imgspot_img