Tag: ድሬዳዋ
ድሬዳዋ ከተማ የሊጉን ውድድር ለሦስተኛ ጊዜ ያሰናዳል
ክለቦች ሆቴልና ልምምድ ሥፍራ ዋጋ ጭማሪ እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ከመስከረም 20 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ ለአምስት ሳምንታት ሲከናወን...
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ትርፍ ለማግኘት አምስት ዓመታት ሊፈጅበት እንደሚችል አስታወቀ
በስድስት ሳምንታት ውስጥ አዲስ አበባ ላይ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል
በኢትዮያ ሁለተኛውን የቴሌኮም ፈቃድ በጨረታ አሸንፎ ሥራ የጀመረው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ ትርፍ ለማግኘት ቢያንስ አምስት ዓመታት ሊፈጅበት...
የካሳና የመሬት ይገባኛል ጥያቄዎች ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ፈተና ሆነዋል ተባለ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ፓርኮች ላይ የሚስተዋሉ የካሳና የይገባኛል ጥያቄዎች፣ አሁንም ፈተና እንደሆኑበት አስታወቀ፡፡
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ እንደተናገሩት፣ የካሳና የይገባኛል...
ከ15 በላይ ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለመሥራት ጥያቄ አቀረቡ
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ተገንብተው አገልግሎት እየሰጡ በሚገኙት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው ለማልማት፣ ከ15 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡
በአገሪቱ በተከሰተው የፀጥታ...
የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና አገልግሎት ሊጀምር ነው
የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ልዩ ነፃ የንግድ ቀጣና ለማሻገር የተደረገው ዝግጅት በመጠናቀቁ፣ ነፃ የንግድ ቀጣናው አገልግሎት ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ፡፡
ከአንድ ወር በፊት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯ...
Popular
ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች
በበቀለ ሹሜ
ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...
‹‹መንግሥት ለአገር ውስጥ የኅትመት ኢንዱስትሪ ገበያ ከመፍጠር ጀምሮ ሥራ የመስጠት ኃላፊነት አለበት›› አቶ ዘውዱ ጥላሁን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
የኅትመት መሣሪያ በጉተምበርግ ከተፈበረከ ከ400 ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ በ1863...
በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!
ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...