Friday, April 19, 2024

Tag: ድርቅ

በጦርነትና በድርቅ ሳቢያ የሰብዓዊ ዕርዳታ ጠባቂዎች ቁጥር ማሻቀቡ ተገለጸ

ከአንድ ዓመት በፊት በሰላም ስምምነት የተገታውን የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ጨምሮ፣ በተለያዩ የአገሪቱ ከፍሎች አሁንም በቀጠሉ ግጭቶች፣ ጦርነትና ድርቅ ምክንያት ከቀዬአቸው የሚፈናቀሉና የዕለት ደራሽ የዕርዳታ...

በትግራይ ክልል አበርገሌ ወረዳ 91 ሰዎች በረሃብ መሞታቸው ተነገረ

በትግራይ ክልል ከመቀሌ ከተማ በ120 ኪሎ ሜትር ርቀት በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ ድርቅ ባስከተለው የረሃብ አደጋ፣ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር 91 መድረሱን ወረዳው አስታወቀ፡፡ በወረዳው ባሉ...

በትግራይ ክልል ይጠበቅ ከነበረው የመኸር ምርት የተገኘው 35 በመቶ ብቻ መሆኑ ተገለጸ

በትግራይ ክልል በ2015/16 ዓ.ም. የምርት ዘመን ከመኸር ይገኛል ተብሎ ይጠበቅ ከነበረው የሰብል ምርት ማግኘት የተቻለው 35 በመቶ ብቻ መሆኑን፣ የክልሉ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ...

የአስተሳሰብና የአስተዳደር ዘይቤ ለውጥ ያስፈልጋል!

ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡን በጋራ አስተሳስረው የሚያኖሩ በጣም በርካታ ማኅበራዊ እሴቶች አሉ፡፡ እነዚህ ለዘመናት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገሩ የኖሩ እሴቶች አገር ለማቆም ትልቅ አስተዋፅኦ ነበራቸው፣...

‹‹የተሻለ ዕርዳታ ለማግኘት የተጎጂዎችን ቁጥር የሚያጋንኑ ክልሎች አሉ›› የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

በአገር አቀፍ ደረጃ በድርቅ፣ በጎርፍና በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ሰዎች ትኩረት እንዲያገኙና የተሻለ ድጋፍ እንዲኖራቸው፣ ክልሎች የተጎጂዎችን ቁጥር በማጋነን እንደሚያቀርቡ የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር...

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img