Tuesday, March 28, 2023

Tag: ድርቅ

ከድርቁ መንደር

የኢትዮጵያ አርሶ አደሮችም ሆኑ አርብቶ አደሮች በአብዛኞቹ የዝናብ ወቅትን ተንተርሰው የሚዘሩ ናቸው፡፡ የዕለት ተዕለት ጉርሳቸውንም የሚያገኙት በዓመት የዝናብ ወቅት ጠብቀው ከሚያርሱት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ ደግሞ...

‹‹በድርቅ ምክንያት የሚቀርብልን የዕርዳታ ጥሪ ተበራክቷል›› አቶ አብዲሳ መሐመድ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ክፍል ስራ አስኪያጅ

ኢንተርናሽናል ሪስኪዩ ኮሚቴ (አይአርሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ድንገተኛ ችግሮች ሲከሰቱ አፋጣኝ መሠረታዊ ሰብዓዊ ድጋፍ በመስጠት ይታወቃል፡፡ በተለይ የዜጎች መፈናቀል፣ የጎርፍ አደጋ፣ የመጠጥ ውኃ...

በጉጂ ዞን በተከሰተው ድርቅ ሰዎች በረሃብ ሕይወታቸው እያለፈ ነው ተባለ

በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ሰባ ቦሩ ወረዳ በተከሰተው ረሃብ ምክንያት አሥራ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን የቡሳ ጎኖፋ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቡሳ ጎኖፋ ቢሮ ሐምሌ 25 ቀን 2014...

ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር ከ29 ሚሊዮን በላይ መድረሱ ተገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት፣ በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2022 ብቻ ከ29 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብዓዊ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው አስታወቀ፡፡ የማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱ ሐምሌ...

የፌዴራል መንግሥት በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች የተከሰተውን ድርቅ በይፋ እንዲያሳውቅ ኢሰመኮ ጠየቀ

ከ300 ሺሕ በላይ ተማሪዎች በድርቅ ምክንያት ከትምህርት ውጪ ሆነዋል የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት ሕግ በሚያዘው መሠረት በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች ስለተከሰተው ድርቅ የፌዴራል መንግሥት...

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img