Tag: ድርቅ
ረሃብ ያጠላባቸው የቦረና አካባቢዎች
ቆላማ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የዝናብ ወቅትን በዜማቸውና በግጥሞቻቸው ያሞግሱታል፡፡ ከእነዚህ ቆላማ አካባቢዎች ውስጥ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ሥር የሚገኘው የቦረና ዞን ተጠቃሽ ነው፡፡
አስቸኳይ ዕርዳታ የሚፈልጉት የድርቅ ተጎጂዎች
የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች በዝናብ እጥረት ሳቢያ ድርቅ ያጋጠማቸው ከዓምና ጀምሮ ነው፡፡ ለሦስት ተከታታይ የዝናብ ወቅቶች የዝናብ እጥረት ማጋጠሙ ያስከተለው ድርቅ በኢትዮጵያ፣ በኬንያና በሶማሊያ ከ10 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ለከፋ ረሃብ ዳርጓል፡፡
በሶማሌ ክልል የደረሰው ድርቅ ከክልሉ አቅም በላይ መሆኑ ተነገረ
በመደበኛ ዝናብ እጥረት የተከሰተው የሶማሌ ክልል ድርቅ እንስሳት እየገደለ መሆኑን፣ በክልሉ ካሉ 11 ዞኖች ውስጥ አሥር ዞኖችን ያዳረሰውና ላለፉት ሁለት ወራት የዘለቀው የድርቁ ተፅዕኖ፣ ከክልሉ አቅም በላይ እንደሆነ፣ የክልሉ ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡
በሶማሌ ክልል በድርቅ ምክንያት ከ146 ሺሕ በላይ እንስሳት መሞታቸው ተገለጸ
በሱማሌ ክልል በሚገኙ 78 ወረዳዎች ላይ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት በሁለት ወራት ተኩል ጊዜ ውስጥ ከ146 ሺሕ በላይ ከብት፣ ግመልና ፍየሎች መሞታቸውን የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ቢሮ አስታወቀ፡፡
በቦረና በድርቅ ለተጎዱ እንስሳት የሚውል መኖ በ52 ሔክታር መሬት ላይ እየለማ መሆኑ ተነገረ
በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በተከሰተው መጠነ ሰፊ ድርቅ እየደረሰ የሚገኘውን የቁም እንስሳት ዕልቂት ለመከላከል፣ ለተጎዱ እንስሳት የሚያገለግል መኖ በ52 ሔክታር መሬት ላይ እየለማ መሆኑ ተነገረ፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...