Tag: ድርቅ
ከአሥር ሺሕ በላይ የቀንድ ከብቶችን ለሞት የዳረገው የቦረና እና ጉጂ ድርቅ
የአርብቶ አደር አካባቢዎች መሠረታዊ የአኗኗር ዘይቤ ከእንስሳት ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ በእነዚህ አካባቢዎች ሀብትም የሚመዘነው በገንዘብ ብዛት ሳይሆን በከብቶች ብዛት ነው፡፡ ምግብ ብቻ ሳይሆኑ ሀብትና መደሰቻም ናቸው፡፡ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ብሎም መንፈሳዊ ክንውናቸው ውስጥ የከብቶቻቸው ጉዳይ ሳይነሳና ሳይታሰብ አይቀርም፡፡
ድርቅ በእንስሳት ሀብት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ተጠቆመ
በተወሰኑ የአገሪቱ ክፍሎች የተከሰተው ድርቅ እንደ ከዚህ ቀደሙ በእንስሳት ሀብት ላይ አደጋ እንዳያደርስ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
በተደጋጋሚ ጊዜ በድርቅ የሚጠቁ አርብቶ አደሮች የሚበዙባቸው አካባቢዎች በችግር ጊዜ የሚጠቀሙትን የከብት መኖ እንዲቆጥቡ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን፣ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
የድርቅና የብድር አቅርቦት ችግሮች ያቀዛቀዙት የኢትዮጵያና የምሥራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገት
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሥር የሚተዳደረው የአፍሪካ ኦኮኖሚክ ኮሚሽን በዚህ ዓመት ይፋ ያደረገውና የኢኮኖሚ ጉዳዮችን የቃኘው ሪፖርት፣ እንደ ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ታንዛኒያ ያሉ የምሥራቅ አፍሪካ ትልልቅ አገሮች የሚያስመዘግቡት ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የሚጠበቀውን ያህል እንዳይሆን ካደረጉ ችግሮች ውስጥ ድርቅና የውጭ ብድር ዕጦት ትልቁን ድርሻ እየያዙ መምጣታቸውን አስፍሯል፡፡
የድርቅ ተጋላጮች ቁጥር በቅርቡ ይፋ ይደረጋል
ከተያዘው በጀት ዓመት አጋማሽ ጀምሮ በድርቅ ምክንያት የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር ከሦስት ሳምንት በኋላ ይፋ እንደሚደረግ፣ ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ የድርቅ ተጋላጭነትን የሚቃኝ ቡድን ተንቀሳቀሰ
የተረጂዎች ቁጥር ከ8.5 ሚሊዮን ሊቀንስ ይችላል
ከኦሮሚያና ከሶማሌ የተፈናቀሉ ዜጎች ለማቋቋም የሰላም ኮንፈረንስ ይጠበቃል
እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 1 ቀን 2018 በኋላ በድርቅ ምክንያት የሚኖረው የተረጂዎች ቁጥር ለማወቅና የሚያስፈልገውን በጀት ከወዲሁ ለመመደብ፣ የመጨረሻውን ቅኝት የሚያካሂድ የባለሙያዎች ቡድን ወደ ደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ተንቀሳቀሰ፡፡
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አምሽተው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው ‹‹ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን›› የሚለውን የቴሌቪዥን ዜና ተመልክተው ለብቻቸው ሲስቁ አገኟቸው]
ስልክ እያወራሽ ነበር እንዴ?
ኧረ በጭራሽ... ምነው?
ታዲያ ምንድነው ብቻሽን የሚያስቅሽ?
አይ......
ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል
የሐበሻ ቢራ...
የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...