Thursday, November 30, 2023

Tag: ድጋፍ

የ‹‹አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ›› ጥሪ

በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች ውስጥ ጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናትን ማየት የከተሞች አንዱ አስከፊ ገጽታ ነው፡፡ ሕፃናት፣ ወጣቶችና እናቶች ወደ ጎዳና እንዳይወጡ ለማድረግ የተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ለዓመታት ቢሠሩም ዛሬም ችግሩ አልተቀረፈም፡፡

የጎዳናው ላይ ድጋፍ

የፌዴራል መንግሥት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪ ከተባለው ከሕወሓት ታጣቂዎች ጋር እያካሄደ ባለውና ከአንድ ዓመት በላይ ባስቆጠረው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት ከብዙ ሺሕ በላይ ዜጎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ ሕይወታቸውንም አጥተዋል፡፡

የንግድ ዘርፉን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ50 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ተገኘ

የንግድ ዘርፉን ተዋናዮች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማስቻል ያግዛል የተባለ የ50 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ዝግጅት መጨረሱን የአሰንት ሪፍት ቫሊ ድርጅት አስታወቀ፡፡

ቡና ባንክ ለትምህርት ግብዓቶች ማሟያና ለገበታ ለአገር ድጋፍ አደረገ

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ የብር ኖት ለውጡ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ፣ ከ66 ሺሕ በላይ አዲስ ሒሳብ የከፈቱ ደንበኞች ማፍራቱን፣ በአንድ ወር ውስጥ የደንበኞቹን ቁጥር ከሰባት በመቶ በላይ ማሳደግ መቻሉንና 836 ሚሊዮን ብር ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡

በኦሮሚያ ለተፈናቀሉና ወደ ቀዬአቸው ለተመለሱ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ ተደረገላቸው

ኸልፕ ኤጅ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ሁለት ዞኖች ባለፉት ሁለት ዓመታት በተከሰተው ግርግር ተፈናቅለው በአሁኑ ጊዜ ወደ ቀድሞ ቀዬአቸው ለተመለሱ ከ60,000 በላይ ተቋቋሚዎች በ38 ሚሊዮን ብር ወጪ የጤና እና የአልሚ ምግቦች፣ እንዲሁም የንጹህ መጠጥ ውኃና የመፀዳጃ አገልግሎቶችን በማቅረብ ላይ ነው፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img