Friday, April 19, 2024

Tag: ዶፒንግ

የመከላከያ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች አበረታች ቅመም በመጠቀሙ ቅጣት ተላለፈበት

የመከላከያ እግር ክለብ ተጫዋች የሆነው አሌክስ ተሰማ ኃይሌ የፀረ አበረታች ቅመሞች የሕግ ጥሰት ፈፅሞ በመገኘቱ፣ ለአንድ ዓመት በማንኛውም የእግር ኳስ ውድድሮች ላይ እንዳይሳተፍ ቅጣት...

የወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አይቮሪኮስታዊው ሲልቫይን ግቦሆ በፊፋ ዕገዳ ተጣለበት

የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ዲሲፕሊን ኮሚቴ፣ ለወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በግብ ጠባቂነት በመጫወት ላይ የሚገኘው አይቮሪኮስታዊ ሲልቫይን ግቦሆ ከአበረታች ንጥረ ነገሮች ጋር በተያያዘ ጊዜያዊ ዕገዳ እንዳስተላለፈበት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡

ወደ ባለሥልጣን ከፍ ያለው የፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት

በኢትዮጵያ በየደረጃው ከስፖርት አበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ነፃ የሆነ ስፖርት እንዲስፋፋና አትሌቶች በትክክለኛው መንገድ ተወዳድረው ውጤታማ የሆኑ ጤናማ ስፖርተኞችን እንዲያፈሩ ለማስቻል፣ መንግሥት በአገር አቀፍ ደረጃ የፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት አቋቁሞ እየሠራ ይገኛል፡፡

የስፖርተኞች የሕክምና አሰጣጥ ሥርዓት ተዘረጋ

ዓለም አቀፉ የፀረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ (ዋዳ) የስፖርተኞች ሕመምን ተከትሎ በየጊዜው ተለዋዋጭ እየሆነ የመጣውን የሕክምና አሰጣጥ ሥርዓት መቆጣጠር የሚያስችል የስፖርተኞች የሕክምና ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት ከዘረጋ ውሎ አድሯል፡፡

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን መጠቀምና ማዘዋወር እስከ ዕድሜ ልክ እንደሚያስጠይቅ ተገለጸ

አትሌቶችና ከዘርፉ ጋር ግንኙነት ያላቸው ሙያተኞችና ግለሰቦች በተፈጥሮና በሥልጠና የተገኘ የአካል ብቃት በጊዜያዊ መልክ በይበልጥ እንዲጨምር ማድረግ በወንጀል እንደሚያስጠይቅ ተገለጸ፡

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img