Tag: ጃንሜዳ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስና የወቅቱ ተፎካካሪዎች
በሩጫው ዘርፍ ከሚጠቀሱ የዓለም አገሮች ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ተመድባ ቆይታለች፡፡ ምንም እንኳን ከያዘችው ከቀዳሚዎቹ ተርታ ቁልቁል ባትወርድም፣ ነገር ግን የነበራትን አንጸባራቂ ድሎች ለማስቀጠል በርካታ ሥራዎች መሠራት እንዳለባቸው የሚጠቅሱ ባለሙያዎች እየተበራከቱ ነው፡፡
ሰሚ ያጣው ጃንሜዳ
አዲስ አበባ ከነበሯት ቀደምት የስፖርት ማዘውተሪያዎች መካከል በርካታ ታላላቅ አትሌቶችን በማፍራት በቀዳሚነት የሚጠቀሰው ጃንሜዳ፣ ከዓምና ሚያዝያ ወር ጀምሮ የገበያ ማዕከል ሆኖ ግልጋሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
ሥጋት የተደቀነበት የጃንሜዳ የስፖርት ማዕከል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከነበሯት ቀደምት ማዘውተሪያዎች መካከል የጃንሜዳ ስፖርት ማዕከል ይጠቀሳል፡፡ ማዕከሉ ከንጉሡ ዘመነ መንግሥት አሁን አሁን በስፖርት ቤተሰቡ ብዙም ሲዘወተሩ የማይታዩት የባህል ስፖርቶች የፈረስ ጉግስ፣ የገና ጨዋታ፣ የአትሌቲክስና የመሳሰሉት ስፖርታዊ ክንውኖች የሚስተናገዱበት ትልቅ የስፖርት አደባባይ እንደነበር ይነገራል፡፡
የአትክልት ተራ ንግድ በጊዜያዊነት ወደ ጃንሜዳ ተዘዋወረ
በአትክልት ተራ ያለው የተጨናነቀ የግብይት ሥርዓት የኮሮና ቫይረስን ለማሠራጨት አጋጣሚ ስለሚፈጥር በጊዜያዊነት ወደ ጃንሜዳ እንዲዘዋወር ተደረገ፡፡
ከሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2012 ዓ.ም. የአትክልት ተራ ግብይት ጃንሜዳ የሚሆን ሲሆን፣ የፒያሳው አትክልት ተራ ለነጋዴዎች ዕቃ ማስቀመጫ ብቻ ሆኖ እንደሚያገለግል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡
የተፎካካሪነት መንፈሱ እየጨመረ የመጣው የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ውድድር
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በውድድር ዓመቱ ከሚያከናውናቸው የሩጫ መርሐ ግብሮች መካከል ዓለም አቀፍ ይዘት ያለው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ይጠቀሳል፡፡ ዘንድሮ ለ35ኛ ጊዜ የተከናወነው ይኼው የሩጫ ውድድር፣ ባለፈው እሑድ በጥሩ የተፎካካሪነት መንፈስ በጃንሜዳ ውድድሩን አድርጓል፡፡
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አምሽተው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው ‹‹ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን›› የሚለውን የቴሌቪዥን ዜና ተመልክተው ለብቻቸው ሲስቁ አገኟቸው]
ስልክ እያወራሽ ነበር እንዴ?
ኧረ በጭራሽ... ምነው?
ታዲያ ምንድነው ብቻሽን የሚያስቅሽ?
አይ......
ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል
የሐበሻ ቢራ...
የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...