Sunday, April 14, 2024

Tag: ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን

የታክስና የጉምሩክ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ከ15 በላይ መመርያዎች ይፋ ሊሆኑ ነው

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከ15 በላይ አዳዲስ ረቂቆችና ማሻሻያ የተደረገባቸውን መመርያዎች ለመተግበር ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡ ባለሥልጣኑ ከጉምሩክና ከታክስ አስተዳደር ጋር ተግባራዊ ያደርጋቸዋል ተብሎ በሚጠበቁት በእነዚህ አዳዲስ መመርያዎችና ማሻሻያዎች ላይ፣ ከንግድ ኅብረተሰቡ ጋር እንደሚመክርባቸው ተገልጿል፡፡

አነስተኛና መካከለኛ አልባሳት አምራቾች ያልተገባ የጉምሩክ ቀረጥ መጠየቃቸውን ተቃወሙ

በአነስተኛና በመካከለኛ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት አምራችነት ሥራ ላይ እንደተሰማሩ የገለጹ አምራቾች፣ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከሕግ አግባብ ውጪ ለአምራቾች የተፈቀደውን የቀረጥ ማስከፈያ ሒሳብ ተላልፎ በመጠየቃቸው ያልተገባ ቀረጥን በመቃወም አቤቱታ አቀረቡ፡፡

የእነ አቶ መላኩ ፈንታና የእነ አቶ ዓለማየሁ ጉጆ ክስ እንዲቋረጥ ለፍርድ ቤት ጥያቄ ቀረበ

የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በአዋጅ ቁጥር 943/2008 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፣ በሙስና ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት የእነ አቶ መላኩ ፈንታና የእነ አቶ ዓለማየሁ ጉጆ መዝገብ...

ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በኢንሹራንስ ኩባንያዎች ላይ እየወሰደ ያለው ዕርምጃ ቅሬታ አስነሳ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከኢንሹራንስ ኩባንያዎች ጋር ቅድመ ሁኔታ የሌለበት ዋስትና ከመስጠት ጋር ተያይዞ፣ እየወሰደ ያለው ዕርምጃ ቅሬታ አስነሳ፡፡ ባለሥልጣኑ ከአራት ዓመታት በፊት የዋስትና ሰጪ (ኢንሹራንስ) ኩባንያዎች፣ መስጠት ያቆሙትን ቅድመ ሁኔታ የሌለው ዋስትና እንዳይሰጡ መከልከሉ ይታወሳል፡፡

ለአዲስ አበባ ገቢዎች ባለሥልጣን ከፍተኛ ሥልጣን የሚሰጥ አዋጅ ፀደቀ

ላለፉት ሰባት ዓመታት በፌዴራል መንግሥት ሥር ሲተዳደር ቆይቶ ታኅሳስ 2010 ዓ.ም. በድጋሚ ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተመለሰው ገቢዎች ባለሥልጣን፣ ከፍተኛ ሥልጣን የሚሰጥ አዋጅ ፀደቀ፡፡

Popular

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

‹‹ደስታ›› የተባለችው አማርኛ ተናጋሪ ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም

‹‹እንደ ሮቦት ዋነኛው አገልግሎቴ ውስብስብ የሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችንና አሠራሮችን...

በአዲስ አበባ ከ700 ሺሕ በላይ የትራፊክ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ 716,624 የትራፊክ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸውን፣ የአዲስ አበባ...

Subscribe

spot_imgspot_img