Tag: ገቢዎች ሚኒስቴር
ገቢዎች ሚኒስቴር ሁለት ቢሊዮን ብር ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ
በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት ውስጥ ከ1.9 ብር በላይ ግምታ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ገቢዎች ሚኒስቴር ከትግራይ ክልል ለሦስት ወራት ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገቢ አልሰበሰብኩም አለ
መንግሥት በትግራይ ክልል የሕግ ማስከበር ዘመቻ ከጀመረበት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ምንም ዓይነት ገቢ ባለመሰብሰቡ ምክንያት፣ ወደ ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ አለማግኘቱን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ገቢዎች ሚኒስቴር ከ126 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ
ገቢዎች ሚኒስቴር ከሐምሌ 2012 ዓ.ም. እስከ ኅዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ባሉት አምስት ወራት 126.85 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ባለፉት አምስት ወራት ከአገር ውስጥ ገቢ 80.96 ቢሊዮን ብር፣ ከውጭ ንግድ ቀረጥና ታክስ 45.77 ቢሊዮን ብርና ከሎተሪ ሽያጭ 109.45 ሚሊዮን ብር ገቢ መገኘቱን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
የተሻሻለው የጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር የክልሎችን የገቢ ድርሻ በአማካይ በ700 ፐርሰንት አሳደገ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባለፈው ዓመት ያሻሻለው የጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር፣ ክልሎች ሲያገኙት የነበረውን የገቢ ድርሻ በአማካይ ከ700 ፐርሰንት በላይ ከፍ ማድረጉ ተጠቆመ።
ከታማኝ ታክስ ከፋዮች ጎራ ያልታዩ ትላልቅ ኩባንያዎች
ታማኝ ግብር ከፋዮችን ለማበረታታትና ዕውቅና ለመስጠት እንደ አዲስ መካሄድ በጀመረው መርሐ ግብር፣ ዘንድሮ 200 ግብር ከፋዮች መሸለማቸው ይታወሳል፡፡ እነዚህ ግብር ከፋዮች የፕላቲኒየም፣ የወርቅና የብር ደረጃ ያላቸው ዋንጫዎች ተበርክቶላቸዋል፡፡
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አምሽተው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው ‹‹ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን›› የሚለውን የቴሌቪዥን ዜና ተመልክተው ለብቻቸው ሲስቁ አገኟቸው]
ስልክ እያወራሽ ነበር እንዴ?
ኧረ በጭራሽ... ምነው?
ታዲያ ምንድነው ብቻሽን የሚያስቅሽ?
አይ......
ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል
የሐበሻ ቢራ...
የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...