Tag: ገቢ
ፀሐይ ኢንሹራንስ በአመፅና በሽብር ለሚደርስ ጉዳት በሰጠው ዋስትና ከፍተኛ የዓረቦን ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ
ፀሐይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው የ2014 የሒሳብ ዓመት፣ በፖለቲካ አመፅና በሽብር ለሚደርስ ጉዳት በሰጠው የመድን ሽፋን 58.1 ሚሊዮን ብር ዓረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ።
ከዚህ የመድን ሽፋን...
የገቢዎች ሚኒስቴር በአራት ወራት 139 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ
ከተጀመረ አራት ወራት ባስቆጠረው የ2015 በጀት ዓመት 139 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን፣ የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ከአገር ውስጥ ገቢ 106 ቢሊዮን ብር አቅዶ 105 ቢሊዮን...
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግሥት ተቋማት አዲስ ሠራተኛ እንዳይቀጥሩ የሚደነግግ መመርያ አወጣ
ዜና
አማኑኤል ይልቃል -
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግሥት ተቋማት ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ፈቃድ ሳያገኙ፣ አዲስ የሥራ መደብ ከፍተው፣ አዲስ ሠራተኞችን እንዳይቀጥሩ የሚደነግግ መመርያ አወጣ፡፡ ተቋማቱ በበጀት ዓመቱ...
የአማራ ክልል ሕጋዊ ላልሆኑ ደላሎች ክፍያ የሚፈጽሙ ተገበያዮች ግብር እንዲከፍሉ መመርያ አስተላለፈ
ከግብር የሚገኝ ገቢን ለማስፋት ተከታታይ መመርያዎችንና ሰርኩላሮችን እያስተላለፈ የሚገኘው የአማራ ክልል፣ ሕጋዊ ባልሆኑ ደላሎች አገልግሎት አግኝተው ክፍያ የፈጸሙ ሻጭና ገዥ፣ ደላላው ሊከፍል ይገባ የነበረውን...
ኮርፖሬሽኑ ከባለሀብቶች መሰብሰብ የነበረበትን 12 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ለመሰብሰብ መቸገሩን አስታወቀ
በስድስት ኩባንያዎች ላይ ክስ መሥርቷል
በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ትርፍ ያስመዘገበው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ በፓርኮች ውስጥ ከሚገኙ ባለሀብቶች መሰብሰብ የነበረበትን 12 ሚሊዮን ዶላር ለመሰብሰብ...
Popular