Friday, December 2, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ገንዘብ ሚኒስቴር 

  ምርቶቻቸውን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ያልቻሉ ኩባንያዎች በአገር ውስጥ እንዲሸጡ ተጠየቀ

  ኢትዮጵያ ከአሜሪካ መንግሥት ታገኘው የነበረው ከኮታና ከቀረጥ ነፃ የንግድ ዕድል (አጎዋ) በመነሳቱ ምክንያት፣ የገበያ ዕድላቸው የተዘጋባቸው የቆዳ ውጤቶች አምራች የውጭ ኩባንዎች ከምርታቸው ውስጥ የተወሰነውን ለአገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ እንዲፈቀድላቸው፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ለኢንቨስትመንት ኮሚሽንና ለገንዘብ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ፡፡

  ትግራይን ጨምሮ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባትና ለማቋቋም የ19 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

  መንግሥት ትግራይን ጨምሮ በጦርነትና ግጭቶች የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባትና ነዋሪዎችን ለማቋቋም፣ ከ19 ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።

  ፓርላማው በታሪክ ከፍተኛ የተባለውን 90 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ለአገር መከላከያ አፀደቀ

  ምክር ቤቱ ዓርብ ጥር 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ባደረገው 3ኛ ልዩ ስብሰባ የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት 122 ቢሊዮን ብር ሆኖ እንዲፀድቅ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን ረቂቅ፣ በዘጠኝ ተቃውሞ፣ በሰባት ተዓቅቦ፣ በአብላጫ ድምፅ አፅድቆታል፡፡

  ያለ አገልግሎት የቆሙ ከ570 በላይ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ወደ ማቅለጫ ፋብሪካዎች ሊላኩ መሆኑ ተገለጸ

  በአዲስ አበባ ከተማ የፌዴራል መሥሪያ ቤቶችና በመንግሥት ልማት ድርጅቶች ውስጥ የሚገኙና ያለ አገልግሎት የቆሙ 576 ተሽከርካሪዎች፣ ማቅለጫ ላላቸው ብረታ ብረት አምራች ፋብሪካዎች ሊላኩ መሆኑ ተገለጸ፡፡

  ጦርነቱ ከቀጠለ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ፕሮጀክቶች ብቻ ትኩረት እንደሚደረግ መንግሥት አስታወቀ

  በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት ከተሰየመው ከሕወሓት ታጣቂዎች ጋር እየተካሄደ ያለው ጦርነት በዚሁ ከቀጠለ፣ በመልማት ላይ ካሉና ወደ ሥራ ይገባሉ ተብለው  ከተያዙ አገራዊ ፕሮጀክቶች ውስጥ ቅድሚያ ትኩረት የሚያስፈልጋቸው ላይ እንደሚያተኩር የፌዴራል መንግሥት አስታወቀ፡፡

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img