Monday, December 4, 2023

Tag: ጉምሩክ ኮሚሽን

የአየር መንገድ ተጓዦች በሻንጣ የሚያስገቡትን የልብስና የጫማ ብዛት የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

ከቀረጥ ነፃ ይገቡ የነበሩ ዕቃዎች 87 በመቶ እንዲቀንሱ ተደርጓል መንገደኞች ከቀረጥ ነፃ ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቧቸው የግል መገልገያ የሆኑ ልብስና ጫማዎች ‹‹ለአንድ ቤተሰብ ከሚያስፈልገው›› እንዳይበልጡ...

የታሸገ ውኃ አምራቾች የጉምሩክ ዋጋ ትመና ለኪሳራ እየዳረገን ነው አሉ

ውኃ አምራቾቹ ውኃ ማምረት የሚያስፈልጉ ስምንት ያህል ጥሬ ዕቃዎችን ቻይናን ጨምሮ ከተለያዩ አገሮች የሚያስመጡ ሲሆን፣ በተለይም በብዛት የሚያስመጡት ፒኢቲ የተባለው ጥሬ ዕቃ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ማሳየቱን ተናግረዋል፡፡

ከቀረጥ ነፃ የሚገቡ ምርቶች አስመጪዎችን ለመቆጣጠር አዲስ መመርያ ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ እየታየ ባለው ከፍተኛ የዋጋ ንረት ሳቢያ እንደ ስኳር፣ የምግብ ዘይት፣ ስንዴ፣ ፓስታና ማካሮኒ የመሳሰሉ መሠረታዊ ምርቶች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ በነሐሴ ወር 2013 ዓ.ም. መፈቀዱ ይታወሳል።

የሕክምና ዕርዳታ ይዘው ለሚመጡ ዳያስፖራዎች የጭነት ዋጋ ቅናሽ ተደረገ

የሕክምና ዕርዳታ ይዘው ወደ አገር ቤት ለሚመጡ የዳያስፖራ አባላት እስከ 20 በመቶ የጭነት ዋጋ ቅናሽ መደረጉ ተገለጸ፡፡ በእጅ ሻንጣም ሆነ በትልቅ ጭነት ወደ ኢትዮጵያ የጤና ቁሳቁስ የሚያመጡ ዳያስፖራና የኢትዮጵያ ወዳጆችን መጉላላት የሚያስቀር ቀልጣፋ አሠራር መዘርጋቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ኮንትሮባንድ ጭነው የሚያዙ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው ተገለጸ

የኮንትሮባንድ ዕቃ ጭነው በተያዙ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለው ቅጣት፣ በማንኛውም ተሽከርካሪ ባለቤት ላይ ተፈጻሚ እንዲሆን ከተላለፈው ትዕዛዝ ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ፣ አስፈጻሚዎች በተገለጸው ልክ ዕርምጃ ሊወስዱ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img