Friday, March 31, 2023

Tag: ጉባዔ

ቻይና የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ጉባዔ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ማቀዷ ተሰማ

ቻይና በሰኔ ወር መጨረሻ አካባቢ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ጉባዔ ለማካሄድ ቀጠሮ መያዟን፣ በቻይና ታዋቂ የሆነው ሳውዝ ቻይና ፖስት ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን...

የመጀመርያው የአዲስ አበባ ከተማ ጉባዔ የግልጸኝነት ጥያቄ አስነሳ

መስከረም 18 ቀን 2014 ዓ.ም. የተመሠረተው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት፣ ከአምስት ወራት በኋላ ለሁለት ቀናት ማለትም የካቲት 3 እና 4 ቀን 2014 ዓ.ም. ባካሄደው አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የምክር ቤቱ አባላት አስተያየት ለመስጠት የተሰጣቸው ዕድል የግልጽነት ጉድለት አለበት የሚል ጥያቄ አስነሳ፡፡

ዕድሜ ማጭበርበር የአትሌቲክሱ ሌላው ‹‹ዶፒንግ››

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 22ኛ መደበኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል ጥቅምት 24 ቀን 2011 ዓ.ም አከናውኗል፡፡ ክልሎች፣ ሁለቱን የከተማ አስተዳደሮች፣ እንዲሁም ማኅበራትና የክለብ ተወካዮች ባካተተው ዓመታዊ ጉባዔ የአትሌቲክሱ ሁለንተናዊ ቁመና ስፖርቱ ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ አኳያ ተመጣጣኝና ተዓማኒነት ያለው መዋቅር ሊኖረው እንደሚገባ፣ በተለይም በአትሌቶች የዕድሜ ተገቢነትና ክለቦች በጠቅላላ ጉባዔ ድምፅ ‹‹ይኑራቸው አይኑራቸው›› በሚለው አጀንዳ ላይ ክርክር አድርጓል፡

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img