Tag: ጋምቤላ
በጋምቤላ ክልል በተቀሰቀሰ ግጭት ከ60 በላይ ሰላማዊ ሰዎችና ስምንት የፖሊስ አባላት መገደላቸው ተነገረ
በጋምቤላ ክልል ተቀሰቀሰ በተባለ ግጭት ከ60 በላይ ሰላማዊ ሰዎችና ስምንት የፖሊስ አባላት ሕይወታቸው ማለፉን፣ የክልሉ ኃላፊዎችና ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በመገደላቸው ምክንያት በኢታንግ ልዩ...
ለብሔራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ መጠን ያነሰው በፈቃድ አሰጣጥና በፀጥታ ችግር ምክንያት መሆኑ ተገለጸ
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ መጠን ያነሰው ‹‹ልዩ አነስተኛ ደረጃ›› በሚባለው የማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድና በፀጥታ ችግር ምክንያት መሆኑን፣ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው...
በጋምቤላ የተከሰተው ግጭት ቢቆምም የነዋሪዎች መፈናቀል እንዳልቆመ ክልሉ አስታወቀ
በግጭቱ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን አረጋግጧል
በጋምቤላ ክልል በኢታንግ ልዩ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በከተሰተው ግጭት የተኩስ ልውውጡን ማስቆም ቢቻልም፣ የልዩ ወረዳው ነዋሪዎች ወደ አጎራባች ወረዳዎች ለመፈናቀል...
የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የሚያደርሱት ጥቃት እንዳልቆመ የጋምቤላ ክልል ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ
ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች፣ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ወደ ክልሉ በመግባት የሚያደርሱት ጥቃት እንዳልቆመ፣ የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያን ድንበር...
ዳግም የተከሰተው የጊኒ ዎርም በሽታ
በሐሩራማ የትሮፒካል አካባቢ በ1970 ዓ.ም. የታየው የጊኒ ዎርም በሽታ ወረርሽኝ ተብለው ከተቀመጡ 20 ቀዳሚ በሽታዎች መካከል አንዱ ሆኖ በዓለም ጤና ድርጅት የተመዘገበ ነው፡፡ ለመጀመርያ...
Popular
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...