Tag: ግብርና ሚኒስቴር
ባልታወቀ በሽታ ምክንያት ዶሮና እንቁላል ወደ ገበያ እንዳይገቡ ዕግድ ተጣለ
የግብርና ሚኒስቴር በአንዳንድ አካባቢዎች ያልታወቀ የዶሮ በሽታ ተከስቷል በማለት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዶሮዎችና እንቁላሎች ከቅርብም ሆነ ከሩቅ አካባቢዎች ወደ ገበያ እንዳይገቡ አገደ፡፡
ከተለያዩ የክልል ከተሞች ወደ...
በአትክልትና ፍራፍሬ ኤክስፖርት መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገው ጭማሪ በጅቡቲ መንግሥት ተቃውሞ እንዲዘገይ ታገደ
የአትክልትና ፍራፍሬ ኤክስፖርት ዝቅተኛ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ከተደረገና ይህም ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ከ15 ቀናት በኋላ ተግባራዊነቱ ለተወሰነ ጊዜ እንዲዘገይ ተወሰነ።
ሥጋ ላኪዎች ለምርታቸው ዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲወጣለት ጠየቁ
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የሚገኙ ሥጋ ላኪዎች ምርታቸውን በስፋት የሚልኩት ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሲሆን፣ ወደ ሌሎች አገሮች ምርታቸውን ለመላክ የሚያስችል የጥራት ደረጃ ባለመኖሩ መቸገራቸውን ለሪፖርተር ገልጸዋል።
በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የፀረ ተባይ መድኃኒቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሊገነባ ነው
ላቦራቶሪው ከውጭ የሚመጡም ሆነ በአገር ውስጥ የሚመረቱ ፀረ ተባይ መድኃኒቶች ለሰው ጤና፣ እንዲሁም ለአካባቢ የሚኖራቸውን ጎጂነት ፍተሻ ለማድረግ የሚያገለግል መሆኑን፣ በግብርና ሚኒስቴር የዕፀዋት ጤናና ጥራት ቁጥጥር ዋና ዳይሬክተር አቶ ግርማ በቀለ ገልጸዋል።
አንድ ቢሊዮን ብር ግምት ያላቸው 300 ሺሕ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች ለአርስ አደሮች ተሠራጩ
ግብርና ሚኒስቴር በማር ምርት ላይ የሚስተዋሉ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት ያስችላሉ ያላቸውንና አንድ ቢሊዮን ብር ያህል የሚያወጡ 300 ሺሕ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች ለአርሶ አደሮች መሠራጨታቸውን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
Popular
የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...
[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]
አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው?
ጠፋሁ አይደል?
ጠፋሁ ብቻ?!
ምን ላድርግ ብለሽ...
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...